Mekreze Tewahedo

(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ነሐሴ 21 ቀን፣ 2007 ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!የሰኞ (ሠኞ) ፍጥረትሰኞ የሚለው ቃል “ሰነየ - ሰኑይ” ከሚል የግእዝ ቃል የተገኘ ሲኾን፥ ትርጓሜውም መሰነይ፣ ኹለት ማድረግ፣ ኹለተኛ ዕለት ማለት ነው፤ ሥነ ፍጥረትን ለመፍጠር ኹለተኛ ቀን ነውና፡፡ [...]

በዲ/ን ሕሊናበለጠ ዘኆኅተብርሃን(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!አገልግሎት የሚለው ቃል ገልገለ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ እንደሆነ ይጠቁማል፡፡ ገልገለ (አገለገለ) ማለት ተገዛ፣ ታዘዘ፣ ዐገዘ፣ ረዳ፣ ጠቀመ፣ ማንኛውንም ሥራ ሠርቶ [...]

Frea Tewahedo

ጥምቀተ ክርስቶስ            ጥምቀተ ክርስቶስ                                       እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰንበኢትዮዽያ  አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት እና ስርዓት  መሰረት በየዓመቱ ጥር 11  ቀን በታላቅ ድምቀት የጥምቀት በዓል ይከበራል ለመሆኑ ጥምቀት ምን ማለት ነው ? እና በሌሎች በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እንሞክራለን                                                                             ጥምቀት የሚለው ቃል አጥመቀ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም መላ ሰውነትን በተቀደሰ ውኃ መነከር ወይም መዘፈቅ ውሰጥ ገብቶ መውጣት መነከር መውጣት መቀበር ማለት ነው አንድ ሰው በመጠመቁ ክርስቶስን በሞቱ ይመስለዋል ይኸውም ተጠማቂው ከቅዱሱ ውኃ ሲነከር በክርስቶ >>

ብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ                                        ብርሃነ ልደቱ ለእግዚእነ    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ“ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእየ ብርሃን ዓቢየ ወለአለሂ ይነብሩ ውስተ ጽልመት ወጽላሎተ ሞት ብርሃን ሠረቀ ሎሙ”           በድንቁርናና በቀቢጸ ተስፋ ለነበሩ ሰዎች ፍጹም እውቀት ተሰጣቸው፤ ሞት ባመጣው ምስል ሞትን በመምሰል ለነበሩ ሰዎች ክርስቶስ ተወለደላቸው በሞተ ሥጋ በሞተ ነፍስ ለነበሩ ልጅነት ተሰጣቸው፤ በኃጢአት ለነበሩ ስርየት፤ በክህደት ለነበሩ ሃይማኖት ተሰጣቸው ኢሳ.ም 9፣2እግዚአብሔር የሁላችን አባት አዳምን በአርአያውና በመልኩ ከፈጠረው በኋላ ባረከው ሁሉንም እንዲገዛ እንዲነዳ ሥልጣን ሰጠው፤ በረከቱን፣ ሥልጣኑንና ሲሳዩን ከሰጠው በኋላ ፈጣሪውን የሚያስታውስበት ትዕዛዝ አዘዘው፡፡ ትዕዛዙም የፈጣሪና የፍጡር መለያ፣ የአዛዥና የታዛዥ ገ >>

Kesis Yared

- Kesis Yared Gebremedhin

አገልግሎት              (ክፍል አንድ) አገልግሎት ለእግዚአብሔር ያለንን ጽኑ ፍቅር የምንገልጥበት መንገድ ነው፡፡በሰማይ በዙፋኑ ፊት ያሉ እልፍ አእላፋት መላእክት ለሰው ልጆች ቤዛ ሆኖ በፈቃዱ ለተሰቀለልን አማናዊ  በግ ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሰግዳሉ(ራእ ዮሐ ፯-፱)፡፡እርሱን ሌትና ቀን ያመሰግ [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

ክርስትናና ወጣትነት ( ክፍል ፲፩)                                                                                                                          (ካለፈው የቀጠለ፡-ቅናት መንፈሳዊ) በመናፍቃን መነሣት መቅናት ሰይጣን፡-ቤተ ክርስቲያንን ለመፈታተን፥የሰው ልጆችን ዋሻ ማደ [...]

Bete Dejene

No Title   ጾም ፡--በቁሙ ሲተረጐም መተው፥ መከልከል ማለት ነው።ይኸውም ከጥሉላት ማለትም ቅባትነት ካላቸው ሥጋ ነክ ምግቦች መከልከልን ያመለክታል።ቅዱስ ዳዊት፡-“ጉልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ሥጋዬም ቅባት በማጣት ከሳ።” በማለት የተናገረው የሚያመለክተው ይኸንኑ ነው።መዝ፡፻፰፥፳፬።፤ ነቢዩ ዳንኤልም፡--“በዚያም ወራት እኔ ዳንኤ [...]

ተሀድሶ፤(ክፍል ፫                                     መስቀል፤                                        መስቀል፡-ድኅነታችን የተፈጸመበት ነው፤ዮሐ፡፲፱፥፴። የሥጋና የነፍስ እርግማን የተወገደበት ነው፤ዘዳ፡፳፩፥፳፫፣ ገላ፡፫፥፲፫። ዲያብሎስ የተሸነፈበት ነው፤ኤፌ፡፪፥፲፮። በሰውና በእግዚአብሔር [...]

Mahibere Kidusan

/ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ/ ነሐሴ 27 ቀን 2007 ዓ.ም በእንዳለ ደምስስ ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከተፈጸመ በኋላ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ወዳጅ ዘመዶቻቻውን ለማጽናናት መርሐ ግብር ተካሒዷል፡፡ በዚህ መርሐ [...]

ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በእንዳለ ደምስስ የኢሉባቦርና የጋምቤላ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ምእመናን በተገኙበት ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራ [...]

Polls

 • Polls

  አዲሱ የቤተክርስቲያን አስተዳደር ?

  View Results

  Loading ... Loading ...
 • Polls

  የተሀድሶ እንቅስቃሴ በአሁኑ ወቅት

  View Results

  Loading ... Loading ...

 

 • Polls

  ከሚከተሉት የትኛው የመናፍቃን ድረ ገጽ እንደሆነ ድምጾን ይስጡ፡፡ አብዛኛዎቹ ድረ ገጾች ኦርቶዶክሳዊ አስተምዕሮ ካላቸው ጋር በሥም አመሳስለው (የበግ ለምድ አልብሰው) ስለሚሰሯቸው የድረ ገጹን አድራሻ በጥንቃቄ ይመልከቱ፡፡

  View Results

  Loading ... Loading ...
 • Polls

  ከሚከተሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምዕሮ የጠበቀ ትምህርት የሚሰጡ መጦመሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

  View Results

  Loading ... Loading ...
 • Polls

  How Is Our Site?

  View Results

  Loading ... Loading ...

 

Hara News

- haratewahido

ለክብረ በዓሉ እና ጽኑ ኦርቶዶክሳውያንን ለማጽናናት ምእመናን እንዲሳተፉ እየተጠየቀ ነው ቅዳሜ ነሐሴ 30 ቀን እና እሑድ ጳጉሜን 1 ቀን ለሚደረገው ጉዞ ምዝገባ እየተካሔደ ነው በክብረ በዓሉ የሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ የመሠረት ድንጋይ በሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ይቀመጣል *           *          * ከሥራቸው ታ [...]

- haratewahido

ትላንት፣ ነሐሴ ፳፭ ቀን ማለዳ ያረፉት የኢሉባቦር እና የጋምቤላ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዐተ ቀብር፣ ዛሬ ዕለት ከረፋዱ 4፡00 ላይ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ አስከሬናቸው ከናሽናል ሆስፒታል ከደረሰበት የዋዜማው ምሽት ጀምሮ ሊቃውንቱ ቅኔ ማኅሌት፤ ቀሳውስቱ ሰዓታ [...]