Dn Melaku Ezezew

- Melaku Ezezew

አሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል               በሰሙነ ሕማማት ጠቅለል ባለ መልኩ የምናስባቸው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማት አሥራ ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም አሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል ይባላሉ፡፡ ለክርስቲያኖች እነዚህን ሕማማተ መስቀል ማወቅና ዘወትር ማሰብ ተገቢ በመሆኑ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡1. ተኰርዖተ ርእስ (ራስና በዘንግ [...]

- Melaku Ezezew

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት)ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር፡፡ በአንድ በኩል ሕዝቡለብዙ ዘመናት በባርነት ሲገዛ ስለነበር ከሮማውያን ቅኝ ግዛት ነጻየሚያወጣቸው መሲህ ይፈልጋሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሕዝቡ ለብዙ ዘመናትበባርነት ቀንበር ስለደከመ ተስፋ በመቁረጥ ተዳክሞ ነበር፡ [...]

- Melaku Ezezew

ስንክሳር (Senksar): ገብር ኄር - የአብይ ጾም 6ኛ ሳምንት:  ይህ ሳምንት የዐብይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ሲሆን እንደሌሎቹ ሰንበታትና ሳምንታት ሁሉ ይህም ሳምንት የራሱ የሆነ መጠሪያ አለው:: ገብር ኄር ይባላል:: ትርጓሜውም በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው::በዚህ ሳም... [...]

- Melaku Ezezew

ደብረ ዘይት- የምጽአት መታሰቢያየዐቢይ ጾም 5ኛ ሳምንትየደብረ ዘይት ተራራ የዛሬ ገጽታ ደብረ ዘይት ማለት ቃሉ “ደብር” ሲል ተራራ ሲሆን “ዘይት” ሲል የወይራ ዛፍን ያመለከታል። ባጠቃላይ ደብረ ዘይት የወይራ ዛፍ (የዘይት ዛፍ) የበዛበት ተራራ ማለት ነው። ቦታው የሚገኘው በቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ከጎለጎታ (ቀራንዮ) ተራራ በስተምስራቅ በግምት [...]

- Melaku Ezezew

መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)መድኃኔዓለም በቤተ ሳይዳ መጻጉዕን እንደፈወሰው የዮሐንስ ወንጌል ም 5 ቁ 1ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፥ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት።በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽ [...]

Bete Dejene

RSS Error: A feed could not be found at http://www.betedejene.org/feeds/posts/default. A feed with an invalid mime type may fall victim to this error, or SimplePie was unable to auto-discover it.. Use force_feed() if you are certain this URL is a real feed.

Kesis Yared

- Kesis Yared Gebremedhin

መቼም አይጨክን አይተዋት የሄሮድስ ሰይፍ ቀልቷቸው በስቃይ አልፋ ነፍሳቸው በግፍ ያለቁ ሕፃናቱ በአዳራሾችሽ ሲደሰቱ በአማረው አክናፍ በረው በረው ያለማቋረጥ አመስግነው የእኒያ መላእክት ጥዑም ዜማ እንዴት ይማረክ ሲሰማ በአላውያን የግፍ ስለት ከምድር ያለፉ ሰማዕታት አክሊሉን ደፍተው በራሳቸው በአምላክ ታብሶ እንባቸው [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

No Titleእኛ እንሙት በደጅሽላዩ ታቹ ተናዶ የቆመውም ተንጋዶእሳት በእሳት ሲደራረብበነፋሱ ሲርገበገብ ያንች ልጆች አርበኞቹየቁርጥ ቀን ደራሾቹተመሙልሽ ከያሉበትጠላትሽን ለመመከትተዋሕዶክፉውሽን ከሚያሳየንለመከራሽ ከሚያቆየንእኛ እንሙት በደጅሽያሳደግሽን ልጆችሽ::             ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን/መታሰቢያነቱ በዝቋላ [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

“መኑ ይመስለከ”/መዝ ፹፰-፮/“ዕፍረት ምዑዝ  ኢየሱስ ክርስቶስ፤ኢየሱስ ክርስቶስ መአዛዉ ያማረ ሽቶ ነዉ”።/ኤፌ ፭-፪/አንድም ኢየሱስ ክርስቶስ ምዑዘ ባህሪይ ነዉ።”ንዑ ንስግድ ሎቱ፤እንሰግድለት ዘንድ”/ፊል ፪-፲/ “ወንዕቀብ ትዕዛዛቲሁ፤ትዕዛዙን እንጠብቅ ዘንድ ኑ”።”ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣዉኢነ፤ኃጢአታችንን ያስተሰረይልን ዘንድ” ኑ /መጽሐፈ ቅ [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አሥር/                                ቅናት መንፈሳዊወጣቱ በቤተ ክርስቲያን ሲኖር ገንዘብ ሊያደርጋቸዉ ከሚገባው ነገሮች አንዱ ቅናት መንፈሳዊ ነው፡፡መንፈሳዊ ቅናት ያለው ወጣት በመንፈሳዊ ሕይወት ሲኖር በሚገጥመዉ በማንኛዉም ተግባር የበኩሉን፣ድርሻውን ለመወጣት ይሞክራል።በውሎውም በአዳሩ ስለ እግዚአብሔር [...]

- Kesis Yared Gebremedhin

ጥያቄ-ወደ ባሕር ማዶ ከተሻገርሁ አስር ዓመት ይሆነኛል፡፡ ባለሁበት ከተማ ኑሮዬን ለማሸነፍና ቤተሰቦቼንም ለመርዳት ደፋ ቀና እላለሁ፡፡አገሩ የሩጫ በመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያህል ጥንካሬ ባይኖረኝም ቤተ ክርስቲያንም ቀርቤ በታዘዝኩት ሁሉ አገለግላለሁ፡፡አሁን አሁን ታዲያ መንፈሳዊ ሕይወቴን አደጋ ላይ የሚጥል ፈተና ስለ [...]

Tigrigna Mezmur

Hara News

- Hara Tewahido

ማኅበሩ ትውልዳዊ ተልእኮውን ለአባቶች በመታዘዝና በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን በመወሰን የመፈጸም አሠራሩና ፍላጎቱ እንደጸና መኾኑንና ከዚኽ ውጭ በሌላ መንገድ የሚመጣ መፍትሔ ይኖራል ብሎ እንደማያምን የሥራ አመራር ጉባኤው አስታውቋል፡፡ መንግሥት አካሒዳለኹ ከሚለው የፀረ አክራሪነት ትግልና ቤተ ክርስቲያኒቱ በቅዱስ ሲኖዶ [...]

- Hara Tewahido

እንደ ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ ገለጻ በማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ በአክራሪነት የተፈረጁት ‹አንዳንድ ግለሰቦች›÷ ‹‹አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት›› የሚሉቱም ናቸው፡፡ ታዲያ ምን ይበሉ?! ‹‹በይፋ አክራሪ ናችኹ ያለን አካል የለም፡፡›› /ተስፋዬ ቢኾነኝ፤ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ/ ‹‹በጉዳ [...]

- Hara Tewahido

ከሓላፊነታቸው ውጭ የሚንቀሳቀሱ ፕሮቴስታንትና ጉዳዩን ፖሊቲካዊ ያደረጉ የደኅንነት አባላት ነን ባዮች የኮሌጁን ሓላፊዎች በመጫን ተጠርጣሪዎቹን ከተጠያቂነት ለማዳን እየሠሩ ነው፤ ተጠርጣሪዎቹ በኮሌጁ አስተዳደር የተከለከለ ስብሰባ በግቢው እንዲያካሒዱ ረድተዋቸዋል፡፡ በ‹ደኅንነት አባላቱ› የሚደገፉትና ‹‹የኢሕአዴግ ተወ [...]

- Hara Tewahido

የኮሌጁ የደቀ መዛሙርት ም/ቤት ችግሩ በአስቸኳይ እንዲጣራ ከኹለት ወራት በፊት ያስገባው ደብዳቤ ለተጠርጣሪ ደቀ መዛሙርት ሽፋን በሚሰጠውና ተጠርጣሪዎችን በቢሮው እየጠራ በሚያበረታታው የአስተዳደር ዲኑ ያሬድ ክብረት ተቀብሮ መቆየቱ ተገልጦአል፡፡ በቅ/ሲኖዶስ ከተወገዙ ግለሰቦችና ፕሮቴስታንታዊ ድርጅቶች የኑፋቄ አስተም [...]

- Hara Tewahido

ቁጥጥር ከሚደረግባቸው ሕገ ወጥ ተግባራት መካከል÷ ያልተፈቀደላቸው ሰባክያን ስምሪትና የኅትመት ውጤቶቻቸው ሽያጭና ስርጭት፣ የአስመሳይ ባሕታውያንና መነኰሳት ነውረኛ ድርጊቶች፣ ሕገ ወጥ ልመና፣ የአጥቢያ አስተዳደር ሙስናና የወጣት ሱሰኝነት ይገኙበታል፡፡ ማዕተብ ያለው ኦርቶዶክሳዊ ምእመን በተለይም ወጣቱ ከሱስ ነጻ መ [...]

Andadirgen

- አንድ አድርገን

ርግብ ሻጮቹበዲ/ን ብርሃኑ አድማስ  ጌታችን ወደ ቤተ መቅደስ ከገባ በኋላ ሻጮችንም ሆነ ገዥዎችን አባርሯል፡፡ ወደ ርግብ ሻጮቹ መቀመጫ ከደረሰ በኋላ ግን  ገበታቸውን ገልብጦ ‹‹ ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፏል፡፡ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችኋት›› ብሏል፡፡ በዚህም ንግግሩ ወንበዴዎች ያላቸው ‹‹ርግብ ሻጮ [...]

- አንድ አድርገን

ከሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ [...]

- አንድ አድርገን

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ henoktsehafi@gmail.com ኒቆዲሞስ የሚለው ስም በዮሐንስ ወንጌል ብቻ ከተጻፉ ስሞች መካከል አንዱ ነው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ይህንን ሰው ባነሣበት ሥፍራ ሁሉ ‹አስቀድሞ በሌሊት የመጣው› የምትል ቅጽል ያስቀድማል፡፡ ይህ ሰው የአይሁድ አለቃ ነው፡፡ በሀብቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለ [...]

Deje Selam

- DejeS ZeTewahedo

ማኅበረ ቅዱሳን በፓርቲ ፖለቲካ የማይጠረጠርባቸው ምክንያቶች  (የግል ምልከታ)Source: Courtesy of www.adebabay.com/  PDF  ይህ ጽሑፍ የእኔን የግል ምልከታና አስተያየት ብቻ የሚመለከት እንጂ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ስሙ የተጠቀሰውን ማኅበርም ሆነ ከእርሱ ጋር የአገልግሎት ግንኙነት ያላቸውን ተቋማት የማይመለከት መሆኑን አበክሬ በመግለጽ ልጀምር።     አንድ ብሒል አለ። ውሸ [...]

- DejeS ZeTewahedo

“እንዳያዝን፣ የከተማዋን ጥፋት ያይ ዘንድ አልወድለትም"(ወልደ አረጋዊለደጀሰላም እንደጻፉት መጋቢት 27/2006 ዓ.ም፤ April 5/2014/ PDF)፦ ታላቁ የእግዚአብሔር ነቢይ የማይቀረውን የኢየሩሳሌምን ጥፋትና በከላውዴዎን ንጉስ እጅ፣ ለከለዳውያን ሠራዊትና፣ ለባቢሎን ሕዝብ ተላልፋ መሰጠቷን እግዚአብሔር ራሱ በተረዳ ነገር በገለጠለት ጊዜ ነቢዩ ኤርምያስ ልብሱን ቀዶ፣ [...]

- DejeS ZeTewahedo

  (By “Abel Sog Sos”) እስኪ እውነቱን እንነጋገር!አሁን ባለንበት ዘመን ሃገርን ስለመውደድ የምንማረው/የተማርነው ከየት ነው? ከቤተ እምነቶች ወይስ ከስነ ዜጋና ስነ ምግባር ወይም "ሲቪክስ" ኮርስ? የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሳይቋቋም ማን ነበር የራስ ያልሆነን ስላለመውሰድ ያስተማረው? አሁንስ [...]

Ahati Tewahedo

- Ahati Tewahedo

 READ IN PDFለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመጀመርያ ያነበብኩት አንድ አድርገን የተባለ ብሎግ ካወጣው በኋላ ነበር:: ጋዜጠኛው ያነሳቸውን ጥያቄዎች [...]

- Ahati Tewahedo

ይህ ጽሑፍ የአቅማቸውን ጥቂት ነገር ለማድረግ የሚተጉትን ላይመለከት ይችላል።   ከደጀ ሰላም ብሎግ የተወሰደ ሐተታ ነው::  PDF ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው እምነትን በነጻ የማራመድ መብት ገፈፋ ዋነኛ ተጠቂ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን መካከል ኦርቶዶክሱ ክፍል ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። በወ [...]

- Ahati Tewahedo

READ IN PDF መግቢያ፤"ቤተ ክርስቲያናችን ከሁለት ተከፈለች" የሚል ሥጋትና ሐዘን ከብዙ አቅጣጫ ይሰማል። እውነትተከፍላ ከሆነ ሥጋቱንና ሐዘኑ የሁላችንም ነው። ግን ለመሥራቿ ክብርና ምስጋና ይግባውና፥እናት ቤተ ክርስቲያናችን አልተከፈለችም። ከፈሏት የምንላቸው ካህናትም፥ አለመከፈሏንደጋግመው ተናግ [...]