መጠይቅ

በሰሜን አሜሪካ ያለውን የልጅ ኢትዮጵያዊ ልጅ አስተዳደግ ለመገምገም የተዘጋጀ መጠይቅ
በወላጆች የሚሞላ

ይህ መጠይቅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የዲሲ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያ ጽርሃ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት ፳ኛ ዓመት ምክኒያት በማድረግ በውጭ ዓለም ያለውን የልጅ ኣአስተዳደግ ለማሻሻል በሰንበት ት/ቤቱ የተዘጋጀ መጠይቅ ነው። ስለ ተሳትፎዎ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን። ሌሎችም በመጠይቁ በመሳትፍ አስተዋጽዕ እንዲያደርጉ ይህንን መረጃ በመላክ በኢሜል ፣ በስልክ መልዕክትና በመሳሰሉት በማድረስ ይተባበሩን።

የልጆ ዕድሜ

ባሉበት አካባቢ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ፣ ባህል ፣ ታሪክ ወዘተ የሚያስተምር ተቋም አለን?

ልጆ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ መናገር የሚችለው

ልጆ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ መናገር የሚችለው

ልጆ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ማንበብ የሚችለው

ልጆ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ መስማት የሚችለው

ልጆ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት

ባሉበት ቤተ ክርስቲያን ለልጆች በቂ መንፈሳዊ ትምህርት ይሰጣል

ባሉበት ቤተ ክርስቲያን ለልጆች በቂ የቋንቋ ትምህርት ይሰጣል

በቤተ ክርስቲያን የተሻለ ትምህርት የማይሰጠው ለየትኛው ዕድሜ ነው

በቤተ ክርስቲያን የተሻለ ትምህርት የሚሰጠው ለየትኛው ዕድሜ ነው

የእርሶ እና የባለቤትዎ ድርሻ ማህበረሰቡን በማገልገል

የእርሶ እና የባለቤትዎ ድርሻ ልጆቾን ቤት በማስተማር

በቤት ውስጥ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ከልጆ ጋር በመጠቀም

You have finished the quiz.

« Back Next »