colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የማይሞተው ሞተ

ኦ - የማይሞተው ሞተ/2/ ሄደ ቀራኒዮ እየተጐተተ ወድቆ እየተነሳ እንዲያ እየቃተተ ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ/2/ እጅና እግሩን ስሮ ሄደ አደባባይ እየተገረፈ ግሶ ስቃይ አለቀሰች ቆማ ድንግል ማርያም ተሰቅሎባት ልጇ መድኃኔዓለም አዝ .... በአይሁድ አደባባይ ፍርድ ተንጋደደ ወንበዴ ተለቆ ንጹሕ በግ ረደ የማይሞተው ሞተ ለሰው ፍቅር ብሎ ዋለ ቀራንዮ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ አዝ .... ዮሴፍ ኒቆዲሞስ ሥጋውን ለመኑ እንዲፈቅድላቸው ሄደው ከመስፍኑ ገንዘው ቀበሩት በአዲስ መቃብር ቅዱስ ቅዱስ ኃያል እያሉ በክብር /2/ አዝ ....