ብፁዕ ውእቱ ዘገብረ ተዝኝረከ ወዘጸሐፈ መጽሐፈ ገድልከ /2/ /2/ አነ እሁቦ ሕይወተ ዘለዓለም ወአወርሶ መንበረ ክብር ይቤሎ እግዚአብሔር ለያሬድ ኝህን /2/ ንዑድ ነው ክቡር ነው ያደረገ ተዝኝርህን የጻፈ ገድልህን ያስጻፈ ገድልህን /2/ እኔ እሰጠዋለሁ የዘለዓለም ሕይወትን አወርሰዋለሁ መንግሥተ ሰማያትን ብሎ ል እግዚአብሔር ለያሬድ ኝህን /2/