የማነ እግዚአብሔር ሤመከ ወአልዓለከ Yemane Egziabher siemeke we’aalaleke ሊቀ መላእክት |4| ዑራኤል ሊቀ መላእክት ኧኸ Leeqe melaekt /4/ Urael leeqe melaekt ehe ትርጉም:- የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ የእግዚአብሔር ቀኝ እጁ ሾመህ ከፍ ከፍም አደረገህ Yemelaekt aleqa Qidus Urael hoy yeEgziabher qegn eju shomeh kef kefem aderegeh (የጥር ዑራኤል መዝሙር)