colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አባ አባ ተክለሀይማኖት

አባ አባ ተክለሀይማኖት አባ አባ ተክለሃይመኖት አቡየ/2/ በለኒ በለኒ ወልድየ/2/ አባ አባ እንኳን ሰው ምድሪቱ አባ አባ ጦም አያሳድርም አባ አባ አምላከ ተክልዬ አባ አባ ብዬ አፍሬ አላውቅም አባ አባ ምድራዊ መልአክ ነህ አባ አባ የኢትሣ አንበሳ አባ አባ ለደብረ ሊባኖስ አባ አባ እንተነህ ሞገሷ አባ አባ ስምዓኒ ብያለሁ አባ አባ ሳለህ በሰማይ አባ አባ ከኪሩቤል ተርታ አባ አባ ሆነህ ስትታይ አባ አባ ስምህም ሲጠራ አባ አባ ገድልህ ሲነገር ዕፁብ ድንቅ ያሰኛል አባ አባ የተሰጠህ ክብር አባ አባ አባቴ እልሀለሁ አባ አባ ልጄ ሆይ በለኝ አባ አባ የአባትና የልጅ አባ አባ ፍቅርህ ይፅናልኝ አባ አባ ንፍሮ ውሃ ጠጥቼ አባ አባ ተአምር አይቻለሁ አባ አባ እባብና ጊንጡን አባ አባ ተረማምጃለሁ ዕለት በዕለት ሄጄ ደጅ ስጠናው ይሰማል ተክልዬ ዛሬም ህያው ነው እንቆቅልሽ ፈቶ ደስ አሰኝቶኛል የተክለሃይማኖት ቡራኬው ደርሶኛል