አንቲ በአማን ምክሐ ዘመድነ ወሰአሊት ለነፍሳቲነ ሕይወተ(2) ሰአሊ ለነ ኀበ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያጽንአነ በርትዕት ሃይማኖት(፪) አንቺ በእውነት መመኪያችን ነሽ አማልጅም ለነፍሳችን ሕይወት(2) ለምኝልን ከአምላካችን ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድንጸና በቀናች ሃይማኖት(2)