ውእቱ ሊቆሙ ለመላእክት ወመልአኮሙ ስሙ ሚካኤል /2/ ልብሱ ዘመብረቅ ዓይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት /2/ ትርጉም:- ለመላእክት አለቃቸው እርሱ ነው ስሙ ሚካኤል ነው የሚካኤል ልብሱ የመብረቅ አይኖቹም የርግብ ዓይኖቹ ይመስላሉ