ሙሴኒ ርእያ /2/ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ /2/ እዝራኒ ተናግራ ተናግራ ዘምራ ዳዊት/2/ ትርጉም፡- የተባረከች ሀገር ጽዮንን ሙሴ አያት እዝራም ተናገራ ዳዊትም አመሰገናት፡፡