colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ልቤ አቤት በል

ልቤ አቤት በል እንጂ አምላክህ ሲጣሪ በሐዘን በልቅሶ ትካዜህን አውራ በደሌን አውቄ ይቅርታ ልጠይቅ ሁሉን ቻይ ነህና ፍጥረትህን የማትንቅ አለቅሳለሁ ዘወትር አነባለሁ አውቃለሁ አምላኬን ብዙ በድለሁ ልቅሶና ጩኸቴን ተቀበለኝ ጎስቋላ ሆኛለሁ ኃጢአት ያደከመኝ/፪/ መንገድ ተላልፌ ፈጣሪ አስቀየምኩህ በሚጠፋ ንብረት አምላኬን ለወጥኩህ አሁን ግን አምኜ ብዙ እንደበደልኩህ በረከሰ አንደበት ይቅርታን ለመንኩህ የኃጢአት ጉዞ እኔን ሰልችቶኛል ኃጢአቴ በዝቶብኝ መቆም ተስኖኛል ነሽና በፊቱ ክብር ሞገስ ያለሽ ድንግል ልመናዬን አድርሺ ከልጅሽ