ነፍሴ ሆይ /2/ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ /2/ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚጠብቅሽ የሚከልልሽ ምኞትሽን በበረከቱ የሚያጠግባት ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚልሽ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን በቅን አገልግይ