ሞትን ድል አድርገአ ተነሣ ክርስቶስ ተነሣ እሰይ/2/ እኛንም ከሞት ሊያስነሣ ክርስቶስ ከሙ ን ተነሣ ሰላም ሰላም ለሰው ልጆች በምድር ሆነ ሰላም ነፍሳትን ነጻ አወጣ ከጨለማ ጓሮ እሰይ /2/ የሲኦልን በር ሰብሮ ኃይሉንም በኃይሉ ሽሮ ሞት በትንሣኤ ተሻረ የሰው ልጅ ከበረ እሰይ/2/ ጠላት ዲያብሎስ አፈረ እጅና እግሩንም ሰረ እንዳይኖር ለዘለዓለም ሞት በአዳም ላይ ነግሶ እሰይ/2/ ክርስቶስ ተነሣ ሞትን ደምስሶ ግርማ መለከአቱን ለብሶ