colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አምላክ አለ መሃላችን

ደስ ይበለን ደስ ይበለን አምላክ አለ መሃላችን ምን ይከፈል ለዚህ ሥራህ ገናና ነዉ አምላክ ክብርህ ምሕረቱን አይተናልና አድርሶናል አምላክ በጤና ይህችን እድሜ የጨመረልን ለንስሓ ጊዜ የሰጠን ኃጢአትን ይታገስሃል በቸርነት አምላክ ያይሃል ደሰታ ነዉ በሰማያት በአንድ ኃጥእ የጽድቅ ሕይወት አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ እልል በሉ የጎበኛችሁ በምሕረቱ አምላክ ያያችሁ በችግር ቀን ያሰበን ሁሉ አመስግኑ ዝምም አትበሉ ድንግል ማርያም ትጸልያለች ኃጥጋን ሰዉ ማረዉ እያለች በድንግል ክብር እንኖራለን በጽኑ ፍቅር አንዴ እንዲያዽንኝ