ንግሥተ ሰማያት ወምድር ማርያም ድንግል /2/ ተፈጸመ/ 4/ ማኅሌተ ጽጌ /2/ ትርጉም፡- የሰማይ የምድር ንግሥት የሆንሽ እመቤታችን ሆይ የአንቺ የጽጌ ማኅሌት ተፈጸመ::