colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ዘትንሣኤ እና የሰንበተ ክርስቲያን እሁድ

ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ ፤ ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ ዐፅመ ገቦሁ ፤ እስመ ግዕዛኖሙ ኮነ ለወልድኪ በትንሣኤሁ ፤ በወርኀ ዕብሬትኪ እግዝእትየ ዘኢይትረከብ ከማሁ ፤ መኑ ዘይቴክዝ ወመኑ ዘይላሁ ። ተፈሥሒ ማርያም ወለተ አሮን ወሙሴ ፤ ዘትትቄጸሊ አብያዘ ወትሤአኒ ብናሴ ፤ ለኀይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ናቂርብ ውዳሴ ፤ ኅትሚ ፍጽመ ዚአነ በማኅተመ ቅድስት ሥላሴ ፤ አርእስተ አቃርብት ንኪድ ወንትቀጠቀጥ ከይሴ። ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ወወልዱ ፤ ጽጌ መዓዛ ዘዐርገ ለአብርሃም እምሥርወ ጕንዱ ፤ ያሥተፌሥሐኒ ጥቀ ዜና ተአምርኪ ለለአሐዱ ፤ አይሁድሰ ሶበ መንክራተኪ ክህዱ ፤ ሕያዋኒሆሙ ሲኦለ ወረዱ ። አአኵተኪ ማርያም ወሀቢተ ጸጋ በከንቱ ፤ እስመ አልዐልክኒ ሊተ እመሬተ ምድር ዘታሕቱ ፤ አንሥኦተ ነዳይሰ ወአልአሎ ምስኪን ጊዜ ድቀቱ ፤እወ እወ ለልብኪ ከመ ከማሁ ሥምረቱ ፤ እወ ለዝኒ ፈቀድኪ ታሠንዪ ሎቱ። ነአኵተኪ ማርያም ወንሴብሓኪ ወትረ ፤ ሠርከ ወነግሀ ኵሎ አሚረ ፤እምኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ንሬኢ ኅቡረ፤ለልበ ጠቢባን መላእክት ዘያረስዖሙ ምክረ ወለሕጻናት ይከሥት ስውረ ። ጽብዒ ማርያም እለ ይጸብኡኒ በተኃብሎ ፤ ወግፍዒ ካዕበ እለ ይገፍዑኒ ኵሎ ፤ ተአምረኪ ታርእዪ ወለወልድኪ በቀሎ ፤ ይብል አብድ አኮኑ እግዚአብሔር ኢሀሎ ፤ ሶበ ላዕሌሁ ፍጡነ ኢያርአየ ኃይሎ። ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ መዋኢ ፤ ከመ ታውድቂ ፍጡነ ርእሰ ፀር ወጸላኢ ፤እስመ ፈታሒት አንቲ ማእከለ ግፉዕ ወገፋዒ ፤ብፁዕ ብእሲ ድቀተ ፀሩ ዘይሬኢ ፤ወብፁዕ ካዕበ ፍትሐኪ ሰማዒ። ዝ ውእቱ ቅድሜ ሣህልኪወዘተአምርኪ ጊዜ ፤ ማርያም ድንግል ምልእተ ምሕረት ከመ ተከዜ ፤ እስከ ማዕዜኑ እሄሉ ማእከለ ብካይ ወዕንባዜ ፤ ኦ ናዛዚት እንተ ወለድኪ ናዛዜ ፤ ኦ ንግሥት በቋዒት ብቍዕኒ ይእዜ። ሙሴ ነቢይ አመ ሕዘቢሁ ቆስሉ ፤ተአምረ ገብረ ለአርዌ ብርት በምስሉ፤እምዝኒ የዐቢ ኃይለ ተአምርኪ ንግሥተ ኵሉ፤ ወኀበ ተተክለ ለዋሕድኪ መስቀሉ፤ሠራዊተ ደዌ ወሞት ቀሪቦ ኢይክሉ ። . . ፈሪሆትኪ ማርያም ቀዳሜ ኵሉ ተዐውቆ ፤ ወአፍቅሮትኪ ካዕበ መሠረተ ጥበብ ወአጠይቆ፤ ተአምረኪ እሴብሕ በቃለ መዝሙር ወመሰንቆ፤ በውስተ ተአምርኪ እግዝ እትየ ለዘአብአ ናፍቆ፤ አፍትዎ መዊተ ወሲዖል አጽሐቆ። ምንተ ረከቡ ካህናተ ሐሊባ ወኃይላ፤ መንክራተ አምላክ ዘርእዩ እምሰኪኖን እስከ ጌልጊላ፤ ካህናተ ቤትኪሰ ማርያም ርግበ ገሊላ፤ እንዘ ይትአመኑ ለተአምርኪ ኃይላ ፤ ያፈልሱ ደብረ ወይመልዑ ሰግላ። ይቴክዝ አብድ ሶበ ልበ ጥበበ ውሕዶ፤ በኢያእምሮቱ አብዝኃ ሕማመ ዘይፈደፍዶ፤ ፍሱሕሰ ለፍቅርኪ ዘይፀመዶ፤ በቅድመ ሥዕልኪ እግዝእትየ ለለጊዜ ያነሥዕ ዕዶ ፤ ተስፋሁ ይረክብ ወይፈጽም መፍቅዶ። ዕቀብኒ በተአምርኪ ወአድኅነኒ እምማቴ ፤በከመ አድኃኖ ወልድኪ ለዮናስ ወልደ አማቴ ፤መዋዕለ ዕረፍት አንቲ ማርያም ጰንጠቆስቴ ፤እምኃይለ ድካም ያጸንዕ መዋቴ ፤ሕብስት ስብሐትከ ወፍቅርኪ ስቴ ። ሴስየኒ ማርያም ለፀማድኪ ሀሳብ ፤ ሕብሰተ አምእሮ ሠናይ ወወይነ ጠቢብ ፤ እመኒ ፈድፈደ ኃጢአትየ እምሕዝብ ፤ተዘከሪ እግዝ እትየ በርኀራኪ ዕፁብ ፤ከመ አስተይኪዮ ማየ ለፅሙዕ ከልብ። ኦ ፍጢነ ረድ ኤት ለጽኑዕ ወለድኩም ፤ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም ፤ ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም ፤ ከመ እግዝ እትከ ቡርክት ማርያም ፤ርኅርኅ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም ። ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ ፤ ከመ እግዝእትከ ርግበ ኤፍራታ ፤ በሰማይ በላዕሉ ወበምድር በታሕታ ፤አምህለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ቴዎብስታ ፤ሞገሠ ስም ተሀበኒ ከመ ስምከ መንታ። ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወአውሎ ፤ ለዘይዜውዓከ በተወክሎ ፤ ጊዮርጊስ ቅሩብ ለምሕረት ወለተሣህሎ ፤ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራሕየ ኵሎ ፤ እስመ ልበ አምላክ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ ። አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወአጸባ ፤ ለዓይን እምቀራንባ ፤ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ ፤ በኵሉ ሕሊናሃ ወበኵሉ አልባባ ፤ ዘኢታፈቅረኪ ነፍስ ትሴሮ እምሕዝባ። ለዘኢያፈቅረኪ እግዝእትየ ውኩፈ ኢይኩን ጸሎቱ ፤ ይትገዘም ኑኀ ዓመቱ ወይጥፋእ በከንቱ ፤በአፈ መላእክት ወሰብእ ይትረገም ለለዕለቱ ፤ዘአስተማሰሎ በተውኔት ለማኅሌተ ስምኪ ዝንቱ ፤ጌጋዩ ወኃጢአቱ ኢይትኀደግ ሎቱ ። እሰግድ ቅድመ ማርያም ለዝክረ ስምኪ በጽዋዔ ፤ወእሰግድ ካዕበ ለድንግልናኪ ክልዔ ፤ ወእሰግድ ሥልሰ ለሥዕልኪ ቅድመ ጉባዔ ፤ዘኢሰገደ ለሥዕልኪ አሥሪፆ ምማዔ ፤ በስጋሁ ወበነፍሱ ኢርከብ ትንሣኤ