colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333
የዘወትር  | ሰኞ | ማክሰኞ | ረቡዕ | ሐሙስ | ዓርብ | ቀዳሚት | እሁድ | ይዌድስዋ
የኮምፒውተር ግዕዝ ንባብ ምልክት (ተነሽ) ፣ (ወዳቂ) ፣ (ተጣይ) ፣ (ስያፍ-ተነሽ) ፣ - (ተናባቢ) ምሳሌ ሰአሊ(ተነሽ) ለነ(ተነሽ) ድንግል (ተጣይ) እሰግድ(ስያፍ-ተነሽ) አኃዜ-ኩሉ (ተነባቢ ወዳቂ) ለዓለመ-ዓለም።(ተናባቢ ተጣይ) ሶበ-ትጸልዩ (ተናባቢ ተነሽ)


ዉዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ-አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ-ሰንበት-ክርስቲያን ተሰመይኪ ፍቅርተ ቡርክት እምአንስት አንቲ ዉእቱ ዳግሚት ቀመር እንተ-ትሰመይ ቅድስተ-ቅዱሳን ወዉስቴታ ጽላተ-ኪዳን ፲ቱ(አሰርቱ) ቃላት እለ-ተጽሕፋ በአፃብዒሁ ለእግዚአብሔር ቀዲሙ ዜነወነ በየዉጣ እንተ-ይእቲ ቀዳሜ-ስሙ ለመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበለ-ዉላጤ ወኮነ ዓራቄ ለሐዲስ ኪዳን በዉኂዘ-ደሙ ቅዱስ አንጽሖሙ ለመሃይምናን ወለሕዝብ ንጹሐን። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ወበእንተዝ ናዐብየኪ ኵልነ እግዝእትነ ወላዲተ-አምላክ ንጽሕት ኵሎ ጊዜ ንስእል ወናንቀዐዱ ኀቤኪ ከመ-ንርከብ ሣህለ በኀበ መፍቀሬ-ሰብእ ታቦት በወርቅ ልቡጥ እምኵለሄ ዘግቡር እምዕፅ ዘኢይነቅዝ ይትሜሰል ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ ዘኮነ ሰብአ ዘእንበለ-ፍልጠት ወኢዉላጤ መለኮት ንጹሕ ዘአልቦ ሙስና ዘዕሩይ ምስለ-አብ ወቦቱ አብሠራ ለንጽሕት ዘእንበለ-ዘርዕ ኮነ ከማነ በኪነ-ጥበቡ ቅዱስ ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበለ-ርኵስ ደመረ መለኮቶ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

መቅደስ ዘይኬልልዋ ኪሩቤል እለ-ሥዑላን በሥዕለ-እግዚአብሔር ቃል ዘተሰብአ አምኔኪ ንጽሕት ዘእንበለ-ዉላጤ ኮነ ሠራዬ-ኃጢአትነ ወደምሳሴ-አበሳነ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ዉእቱ መሶበ-ወርቅ ንጹሕ እንተ-ዉስቴታ መና ኅቡእ ኅብስት ዘወረደ እምሰማያት ወሃቤ ሕይወት ለኵሉ ዓለም። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ዉእቱ ተቅዋም ዘወርቅ እንተ-ፆርኪ ማኅቶተ-ፀዳል ኵሎ ጊዜ ዘዉእቱ ብርሃኑ ለዓለም ብርሃን ዘእምብርሃን ዘአልቦ ጥንት አምላክ ዘእምአምላክ ዘበአማን ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበለ-ዉላጤ። ወበምጽአቱ አብርሃ ላዕሌነ ለእለ-ንነብር ዉስተ-ጽልመት ወጽላሎተ-ሞት ወአርትዐ እገሪነ ዉስተ-ፍኖተ-ሰላም በምሥጢረ-ጥበቡ ቅዱስ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ዉእቱ ማዕጠንት ዘወርቅ እንተ-ፆርኪ ፍሕመ እሳት ቡሩክ ዘነሥአ እመቅደስ ዘይሠሪ ኃጢአተ ወይደመስስ ጌጋየ ዉእቱ ዘእግዚአብሔር ቃል ዘተሰብአ እምኔኪ ዘአዕረገ ለአቡሁ ርእሶ ዕጣነ ወመሥዋዕተ ሥሙረ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ተፈሥሒ ማርያም ርግብ ሠናይት ዘወለድኪ ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ አንቲ ዉእቱ ጽጌ-መዓዛ ሠናይ እንተ-ሠረፀት እምሥርወ-እሴይ ሰአሊ ለነ ቅድስት። በትረ-አሮን እንተ-ሠረፀት ዘእንበለ-ተክል ወኢሰቀይዋ ማየ ከማሃ አንቲኒ ወላዲተ-ክርስቶስ አምላክነ ዘበአማን ዘእንበለ-ዘርዕ መጽአ ወአድኀነነ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ለኪ ይደሉ እምኵሎሙ ቅዱሳን ትስአሊ ለነ ምልእተ-ጸጋ አንቲ ተዐብዪ እምሊቃነ-ጳጳሳት ወፈድፋደ ትከብሪ እምነቢያት ብኪ ግርማ-ራእይ ዘየዐቢ እምግርማ-ሱራፌል ወኪሩቤል አንቲ በአማን ምክሐ-ዘመድነ ወሰአሊት ሕይወተ ለነፍሳቲነ ሰአሊ ለነ ኀበ-እግዚአነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያፅንዐነ በርትዕት ሃይማኖት ዉስተ-አሚነ-ዚአሁ ይጸግወነ ሣህሎ ወምሕረቶ ይሥረይ ኃጢአተነ በብዝኀ-ምሕረቱ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።