colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333
የዘወትር  | ሰኞ | ማክሰኞ | ረቡዕ | ሐሙስ | ዓርብ | ቀዳሚት | እሁድ | ይዌድስዋ
የኮምፒውተር ግዕዝ ንባብ ምልክት (ተነሽ) ፣ (ወዳቂ) ፣ (ተጣይ) ፣ (ስያፍ-ተነሽ) ፣ - (ተናባቢ) ምሳሌ ሰአሊ(ተነሽ) ለነ(ተነሽ) ድንግል (ተጣይ) እሰግድ(ስያፍ-ተነሽ) አኃዜ-ኩሉ (ተነባቢ ወዳቂ) ለዓለመ-ዓለም።(ተናባቢ ተጣይ) ሶበ-ትጸልዩ (ተናባቢ ተነሽ)


ዉዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ-አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ-ረቡዕ ኵሉ ሠራዊተ-ሰማያት ይብሉ ብፅዕት አንቲ ሰማይ ዳግሚት-ዲበ ምድር ኆኅተ ምሥራቅ ማርያም ድንግል ክብካብ ንጹሕ ወመርዓ ቅዱስ ነጸረ አብ እምሰማይ ወኢረከበ ዘከማኪ ፈነወ ዋሕዶ ወተሰብአ እምኔኪ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኵሉ ትዉልድ ያስተበፅዑኪ ለኪ ለባሕቲትኪ እግዝእትነ ወላዲተ-አምላክ ተነበዩ ላዕሌኪ ዐቢያተ ወመንክራተ ሀገረ-እግዚአብሔር እስመ-ኮንኪ አንቲ ማኀደረ ለፍሡሓን ኵሉሙ ነገሥተ-ምድር የሐዉሩ በብርሃንኪ ወአሕዛብኒ በጸዳልኪ ማርያም ኵሉ ትዉልድ ያስተበፅዑኪ ወይሰግዱ ለዘተወልደ እምኔኪ ወያዐብይዎ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ዘበአማን ደመና እንተ-አስተርአይኪ ለነ ማየ-ዝናም ትእምርተ-ዋሕዱ ረሰየኪ አብ መንፈስ-ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ ወኃይለ-ልዑል ጸለለኪ ማርያም አማን ወለድኪ ቃለ ወልደ-አብ ዘይነብር ለዓለም መጽአ ወአድኀነነ እምኃጢአት ዐቢይ ዉእቱ ክብር ዘተዉህበ ለከ ገብርኤል መልአክ ዜናዊ ፍሡሐ-ገጽ ሰበከ ለነ ልደተ እግዚእ ዘመጽአ ኀቤነ ወአብሠርካ ለማርያም ድንግል ዘእንበለ-ርስሐት ወትቤላ ተፈሥሒ ምልእተ-ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ረከብኪ ጸጋ መንፈስ-ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ ማርያም አማን ወለድኪ ቅዱሰ መድኅኑ ለኵሉ ዓለም መጽአ ወአድኀነነ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ግብረ-ድንግል ይሴብሕ ልሳንነ ዮም ንወድሳ ለማርያም ወላዲተ-አምላክ በእንተ-ዘተወልደ እምኔሃ በሀገረ-ዳዊት እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ንዑ ኵልክሙ አሕዛብ ናስተብፅዓ ለማርያም እስመ-ኮነት እመ ድንግለ ወጽሙረ። ተፈሥሒ ድንግል ንጽሕት እንተ-አልባቲ ርኵስ ዘመጽአ ቃለ-አብ ተወሰብአ እምኔሃ ተፈሥሒ ሙዳይ እንተ-አልባቲ ነዉር ፍጽምት ዘአልባ ርስሐት። ተፈሥሒ ገነት ነባቢት ማኅደሩ ለክርስቶስ ዘኮነ ዳግማይ አዳም በእንተ-አዳም ቀዳሚ ብእሲ ተፈሥሒ ፀዋሪቱ ለዋሕድ ለዘኢተፈልጠ እምኅፅነ አቡሁ ተፈሥሒ ከብካብ ንጹሕ ሥርግዉ በኵሉ ስነ-ስብሐት መጽአ ወተሰብአ አምኔኪ ተፈሥሒ ዕፀ-ጳጦስ እንተ-ኢያዉዓያ እሳተ-መለኮት ተፈሥሒ አመት ወእም ድንግል ወሰማይ ሰማያዌ እንተ-ፆረት በሥጋ ዘይጼዐን ዲበ-ኪሩቤል ወበእንተዝ ንትፈሣሕ ወንዘምር ምስለ-መላእክት ቅዱሳን በፍሥሓ ወበሐሤት ወንበል ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ እስመ-ኪያኪ ሠምረ ዘሎቱ ክብር ወስብሐት። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

የዐቢ ክብራ ለማርያም እምኵሎሙ ቅዱሳን እስመ-ድልወ ኮነት ለተወክፎ-ቃለ-አብ ዘይፈርህዎ መላእክት ወየአኵትዎ ትጉሃን በሰማያት ፆረቶ ማርያም ድንግል በከርሣ ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ አምሱራፌል እስመ-ኮነት ታቦተ ለአሕዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ ዛቲ ይእቲ ኢየሩሳሌም ሀገሮሙ ለነቢያት ወማኅደረ-ፍሥሐሆሙ ለኵሎሙ ቅዱሳን፣ ሕዝብ ዘይነብር ዉስተ-ጽልመት ወጽላሎተ-ሞት ብርሃን ዐቢይ ሠረቀ ላዕሌሆሙ እግዚአብሔር ዘየዐርፍ በቅዱሳኒሁ ተሰብአ እምድንግል መድኃኒተ-ዚአነ ንዑ ርእዮ ዘንተ መንክረ ወዘምሮ ዘምሩ በእንተ-ምሥጢር ዘተከሥተ ለነ እስመ-ዘኢይሰባእ ተሰብአ ቃል ተደመረ ወዘአልቦ ጥንት ኮነ ቅድመ ወለዘአልቦ መዋዕል ኮነ ሎቱ መዋዕል ዘኢይትዐወቅ ተከሥተ ወዘኢይትረአይ ተርእየ ወልደ-እግዚአብሔር ሕያዉ ጥዩቀ ኮነ ሰብአ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም ወክመ ዉእቱ እስከ-ለዓለም አሐዱ ህላዌ ሎቱ ንስግድ ወንሰብሕ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ሕዝቅኤል ነቢይ ኮነ ስምዐ በእንቲአሃ ወይቤ ርኢኩ ኆኀተ በምሥራቅ ኅቱም በዐቢይ መንክር ማኅተም አልቦ ዘቦአ ዘእንበለ-እግዚአ-ኃያላን ቦአ ዉስቴታ ወወጽአ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኆኅትሰ ድንግል ይእቲ እንተ-ወለደት ለነ መድኅነ እምድኅረ-ወለደት ኪያሁ ነበረት በድንግልና ከመ-ትካት። ቡሩክ ዉእቱ ፍሬ-ከርሥኪ ወላዲተ-እግዚእ ዘመጽአ ወአድኀነነ እምእደ-ጸላኢ ዘአልቦ ምሕረት አንቲ ፍጽምት ወቡርክት ረከብኪ ሞገሰ በኀበ-ንጉሠ-ስብሐት አምላክ ዘበአማን ለኪ ይደሉ ዕበይ ወክብር እምኵሎሙ እለ-ይነብሩ ዲበ-ምድር ቃለ-አብ መጽአ ወተሰብአ እምኔኪ ወአንሶሰወ ምስለ-ሰብእ እስመ-መሐሪ ዉእቱ ወመፍቀሬ-ሰብእ ሰብእ አድኃነ ነፍሳቲነ በምጽአቱ ቅዱስ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።