colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለገበዋቲክሙ እለ እሩቃን እምልብሰ ወርቅ
ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ
መንገለ ፍኖቱ ምጽዋት ለቆርነሌዎስ ጻድቅ
ይምርሀኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ
ዘጸያሔሁ ዮሐንስ መጥምቅ።

ዚቅ

ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤ እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺህ ፍኖቶ።

ነግሥ

ምስለ ራጉኤል ሥዑል በነበልባል
ወዮሐንስ ድንግል ወበርተሎሜዎስ ሐዋርያ ሰባኬ ወንጌል
ወኢዮብ ዓዲ ተወካፌ ቁስል
ዐውደ ዓመት ለባርኮ እምጽርሐ አርያም ጌልጌል
ማርያም ንዒ ለምሕረት ወሣህል።

ወረብ

ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት፤ ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሣህል

ዚቅ

ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ
ዮሐንስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።

ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ
፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ

ምንተ አኣስዮ ለእግዚአብሔር አሐተ
በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ
ረስይኒ እሙ አስምሮ ግብተ
ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥትኪ እሳተ
ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ

ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ
ወአንቀጸ ቅዱስ መጽሐፍ
አማኅጸንኩ እግዝእትየ በኪዳንኪ ውኩፍ
ኢይተኀፈር ቅድመ ወልድኪ
ወመላእክቲሁ አእላፍ
አመ ሥርወ ልሳን ይትገዘም ወይትሐተም አፍ

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

ሰላም ለሥዕርተ ርእስከ እንተ ደለዎ እኳቴ
ወለ ርእስከ ሰላም ዘተመትረ ከመ ናቡቴ
ርእሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ
መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ
ያስተፌስሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ።

ዚቅ

ውስተ ርእሰ ዐውደ ዓመት ተጽሕፈ ተዝካርከ
ባርከኒ እንሳዕ በረከተከ።

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

ሰላም ለአዕይንቲከ እለ ሰኑየ ይትኌለቁ
ወለአእዛኒከ ሰላም እለ ይትላጸቁ
ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተው ወጽሕቁ
እሳተ ነዳዴ ኢተክህሎሙ ያጥምቁ
ራጉኤል በትጋሁ ወኢዮብ በጽድቁ።

ዚቅ

ሰላማዊ ብእሲሁ ቅዱሳት እደዊሁ እለ አጥመቃሁ ለመድኃኔዓለም።

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

ሰላም ለአማዑቲከ እግዚአብሔር ዘገብሮ
ወለንዋየ ውስጥከ ሰላም መንጦላዕተ ሥጋ እንተ ሰወሮ
ዮሐንስ ጻድቅ ምሉዓ ጥበብ ወአእምሮ
እፎ ኢያፅራዕከ ለሐቅለ ገዳም ጻዕሮ
ፍጹመ መኒነከ አብያተ ዘውቅሮ።

ዚቅ

አብያተ ዘውቅሮ መኒነከ በተዘክሮ ማኅደር ዘበሰማየት
ፀጉረ ገመል ረሰይከ አራዘከ።

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

አምኃ ስብሐት አቅረብኩ ለመልክእከ በጽዋዔ
እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ራብዕ ሱባዔ
ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ጉባዔ
ከመ ተወክፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ትንሣኤ
እምእደ አሐቲ ብእሲት ጸራይቀ ክልዔ።

ዚቅ

ዮሐንስ እዴከ መጥወኒ
ወበርተሎሜዎስ አቡየ ለባርኮ ቅረበኒ።

አንገርጋሪ (ምልጣን)

ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ
አርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ
ወአዝማዱ በሥጋ ትሰመይ
ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ።

እስመ ለዓለም

ነአምን ክርስቶስሃ መድኅነ ዘዮሐንስ አጥመቆ በዮርዳኖስ
ተጠምቀ ነአምን ክርስቶስሃ መድኅን ይቤሎ ኢየሱስ
ለዮሐንስ አጥምቀኒ በማይ ከመ ይትቀደስ ማይ ወይኩን
መድኃኒተ ለውሉደ ሰብእ ነአምን ክርስቶስሃ መድኅነ
አበዮ ዮሐንስ ወይቤሎ ባዕደ ሶበ አጥምቅ በስምከ አጠምቅ
ወኪያከ ሶበ አጠምቅ እግዚኦ ምንተ ዕብል
ነአምን ክርስቶስሃ መድኅነ
ወልዱ ለብሩክ ከሣቴ ብርሃን ወልደ እግአዚአብሔር ተሣሃለኒ
በል ነአምን ክርስቶስሃ መድኅነ አጥመቆ ዮሐንስ ለኢየሱስ በፈለገ ዮርዳኖስ

አቡን

ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ
ዓቢይ ነቢይ ዘልዑለ ይሠርር ይጸርሕ ወይሜህር ቃለ ወንጌል።
ዖደ………
እምከርሠ እሙ አእሚሮ ሰገደ ቃለ አብ በእዝኑ ሰምዐ
ዖደ…………
ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ይመልእ ላዕሌሁ መንፈስ ቅዱስ
ዖደ…………
መጽአ ዮሐንስ ወሠረጸ ጽድቅ ወበእንተዝ ይረድኦ ኃይል
ዖደ…………
ዘአቡሁ ካህን ወእሙ መካን ዮሐንስ ይጸርሕ ከመ ቃለ ቀርን
ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ ወይሜህር ቃላተ ወንጌል ለንስሐ

ዓራራይ

ዮሐንስ ገዳመ ነበርከ
ፀጕረ ገመል ረሰይከ አራዘከ
ህየንተ ቅናት ዘወርቅ አዲም ውስተ ሐቌከ አንቦጣ ወመዓረ ጸደና ተሴሰይከ
ነቢየ ልዑል ተሰመይከ

ሰላም

ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል
ብዕሴ ሰላም ዘንብረቱ ገዳም

መዝሙር ከመ እንተ መብረቅ

ከመ እንተ መብረቅ ዘይወጽእ እምጽባሕ ወያስተርኢ እምዐረብ ከማሁ ምጽአቱ ለወልደ እግዚአብሔር ምስለ ኃይለ ሰማያት በንጥረ መባርቅት ከማሁ ምጽአቱ ለወልደ እግዚአብሔር።
ምስለ አእላፍ መላእክት ወኵሎሙ ሊቃነ መላእክት ከማሁ ምጽአቱ ለወልደ እግዚአብሔር አክሊለ አክሊላት ዲበ ርእሶሙ ለካህናት::