colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣ ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣ ሱርያል ወፋኑኤል። አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል። ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ ዓጸድ።

ማሕበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሕሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕፍረት ይክፍለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን። (3 ጊዜ በል)

መልክአ አርሴማ

ሰላም ለሥእርተ ርእስኪ ወለርእስኪ ክሉል ወለገጽኪ ቀይሕ ከመ ጽጌ ረዳ ወኮል አርሴማ መዋዒት መኳንንተ ስሕተት ወኀጕል ጸግውኒ ዝቀ አእምሮ እምውዳሴኪ ምዕቃል ንስቲት እቅዳሕ ወእክዐዉ በዔል

ዚቅ

ከመ መዓዛ ቅዱሳን ውስተ አብያተ ክርስቲያን ይሰምኦሙ ጸሎቶሙ ለንጹሐን ከመ መዓዛ ቅዱሳን።

መልክአ አርሴማ

ሰላም ለፀዐተ ነፍስኪ በጊዜ ኀለፈ ሰይፍ መንገለ ክሳድኪ ድኑን ለአምሳለ መሥዋዕት ውኩፍ እስእለኪ አርሴማ በከናፍር ወአፍ ረድኤትኪ ትሩፍ በላዕልየ ያንጽፍጽፍ እስመ አርአየኒ ዘንተ ሞትኪ ትሩፍ ።

ዚቅ

ጻድቃን ወሰማዕት ምድረ ሕይወት ይወርሱ መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት ወኢይሔሱ ።

ዓዲ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በመዓዛ ፍቅርከ ክርስቶስ ሰማዕት ነሥኡ ሕማማተ ወጻድቃን ዔሉ ገዳማተ።

መልክአ አርሴማ

ሰላም ለአእዛንኪ እለ ሥርግዋተ አዕኑገ ዜና ወለመላህሕኪ ቀይሐት ከመ ቅርፍተ ሮማን ዘኮና ታቦተ ኃይል ጽድቅ አርኤማ ወጽሌ ትእዛዝ ዘደብረ ሲና አጥብቢ ውስተ ከርሥየ እምትንባሌኪ ደመና ኅብስተ አጥዕዮ ሠናየ ወዘይፌውስ መና።

ዚቅ

አክሊሎሙ አንተ ለሰማዕት ሠያሜሆሙ ለካህናት ወልደ እግዚአብሔር።

ዓዲ

ጸንሁ በጸጋ በጽድቅ ወበሃይማኖት ወረሱ አክሊለ ጽምዕ በእምነቶሙ እለ እምዓለም ኣሥመርዎ ለእግዚኦሙ መምህረ ቅዱሳን አክሊለ ሰማዕት ሰያሜ ካህናት

ሰቆቃወ ደንግል መግቢያ

በስመ እግዚአብሔር እምግብፅ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ አንጠብጥቦ ወይሌ ወላሕ ለይበል ዘአንበቦ ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ሶብ በኵለሄ ረከቦ ርእዮ ለይብኪ ዐይነ ልብ ዘቦ

ዚቅ

እወ አማን በል

ዚቅ

ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን፤ ኢየሱስ ግፉዕ ምስካየ ግፉዓን፤ እግዚአብሔር ማኅደር ዘአልቦ ከመ ነዳያን፤ ኢየሱስ ነግድ ወፈላሲ እንዘ ውእቱ ሕፃን፤ ወልደ አብ ፍቁር በኀበ ሰብእ ምኑን ማኅልየ ብካይ ኮነኒ ዘእሙ ኀዘን

ዚቅ

ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋእክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን

ማኅሌተ ጽጌ መግቢያ

ሐለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት

1ኛ እሁድ ጽጌ

ጽጌ አስተርዓየ ወሪፆ እምዓፅሙ ለዘአምሐኪ ጽጌ ለገብርኤል በይነ ሰላሙ ወበእንተዝ ማርያም ሶነ ኀወዝኒ መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ አሐሊ እሙ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሠመይ ስሙ

ዚቅ

እለ ትነብሩ ተንሥኡዋኢለ ታረምሙ አውሥኡ ማርያማሃ በቃለ ስብሐት ጸውዑ ቁሙ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምኡ።

እንዘ ተሐቀፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ በል

ዚቅ

ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ከመ ፍሕሦ ቀይህ ከናፍሪሃ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት አልቦ ይመስል ዘከማኪ ክብረ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተፀውረ።

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቊ ባሕርይ ዘየኀቱ በል።

ዚቅ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ተዓቢ እምአንስት እሞሙ ለሰማዕት በል

6ኛ ጽጌ ዓዲ

ሰአሊ ለነ ማርያም አክሊለ ንጹሐን ብርሃነ ቅዱሳን

ሰቆቃወ ደንግል መግቢያ

በከመ ትቤ በወንጌል ሀበነ ሀለው ክልኤቱ ወሠለስቱ ጉቡዓን በስምየ እሄሌ አንሰ ማዕከሌሆሙ ህየ በእንተ ኪዳን ዘላዕሌየ እንዘ ታስተፋጥን ነአ ተምኔትየ ደብረ ቊስቋም ዘቦዕከ ኢየሱስ አቡየ።

በስመ እግዚአብሔር እምግብፅ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ አንጠብጥቦ ወይሌ ወላሕ ለይበል ዘአንበቦ ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ሶብ በኵለሄ ረከቦ ርእዮ ለይብኪ ዐይነ ልብ ዘቦ

ዚቅ

እወ አማን በል

ምልጣን

አይ ዛቲ መድኃኒት እንተ ሐሠስዋ ወዖድዋ ነቢያት ወይቤሎ ለኖኅ አመ አይኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ።

እስመለዓለም

ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት ወለሰማይኒ በከዋክብት ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን ብርሃኖሙ ለመሃይምናን ዘየአምር እምቅድመ ኅሊና ዘይሄሊ ልብ አርአየ ኃይሎ በላዕሌነ ወደገወነ ሠናይቶ

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፣ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ፣ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፣ በዕለተ፣ ምንዳቤየ አፅምዕ እዝነከ ኀቤየ፣ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፣ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፣ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፣ ንወድሶ ለዘሀሎ፣ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል።

ሃሌ ሉያ ብለህ ይእቲ ማርያም ጽፋት ቀጥሎ ኪዳን ከዚያ በኋላ መዝሙር በል።

የሌለቱ መዝሙር

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ ንጻእ ሐቅል ትዌድሶ መርዓት ንርአይ ለእመ ጸገየ ወይን ወላኢመ ፈረየ ሮማ ትዌድሶ መርዓት አሠርገው ሰማ በክዋክብት ወምድረኒ በሥነ ጽጌያት ትዌድሶ መርዓት እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ እግዚኣ ለሰንበት ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም።

ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ ጸወንየ ወኰኵሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላእትየ፣ ወዐቃቤየ ትከውነኒ ወእትዌክል ብከ ምዕመንየ፣ ወዘመነ ፍርቃንየ፣ ረዳኢየ ወምስካይየ ወሕይወትየ፣ ወታድኅነኒ ሊተ እምእደ ገፋዕየ፣ ሃሌ ሉያ በስብሐት እጼውአከ ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፣ ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፣ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ፣ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ።

ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡአን ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን። ማሕበረ መላእክት ወሰብእ ተዓይነ ክርስቶስ ወእሙ ሰላም ለክሙ፣ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።

ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐት እሉ ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኵር ኵሉ ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።

ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፣ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፣ ኃይልየ ሥላሴ፣ ወጸወንየ ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንፌኑ ስብሐተ ለዘአክበረ ነቢያተ ንፌኑ ስብሐተ ወለዘኀረየ ሐዋርያተ ንፌኑ ስብሐተ ወለዘአፍቀረ ካህናተ ንፌኑ ስብሐ ወለዘአጥብዐ ሰማዕታተ ንፌኑ ስብሐተ ወለዘአጸንዓ መነኮሳተ ንፌኑ ስብሐተ እለ ዔሉ አድባራተ ንፌኑ ስብሐተ ንበሎ ኵልነ አቢተነ አንተ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣ ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣ ሱርያል ወፋኑኤል። አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል። ወሰላም ለቅዳሴክሙ ከመ ትዕቀቡነ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በደሙ።

(መቅድመ) ስብሐተ ማኅሌት

ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አዕርግ ጸሎተነ። አርባዕቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ዕሥራ ወአርባእቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ። ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣ ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣ ሱርያል ወፋኑኤል። አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል። ወሰላም ለከናፍርክሙ ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ።

ሚካኤል ወገብርኤል፣ ሱራፌል ወኪሩቤል፣ እለ ትሴብሕዎ፣ መላእክተ ሰማይ፣ ሰአሉ ለነ አስተምህሩ ለነ፣ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ። ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ወዲበ ሠናይቲከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፣ አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፣ በእንተ ሥጋሁ ለነበልባል ርእሰነ ከልል።

ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ ማኅሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ ለረዲኦትከ ዲበነ ሢማ ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ። ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ ይትከሀን ወትረ በበምሥዋዒሁ እም ቅዱሳን ፩ ዱ እለ ይተግሁ ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምጽ ጕህናሁ።

ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል ንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል። ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማዕት ለአዕላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት ለምልዕተ ጸጋ ማርያም ቡርክት ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።

ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ፣ እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ ወኢያውአያ ነድ ወላህብ። ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ ፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእክነ እምጸድፍ በርኅራኄኪ ትሩፍ ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ ዅላቋሆሙ አእላፍ አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

መግቢያ መልክእ

ሰላም ጽንሰትኪ ለሊቀ ጳጳሳት በጸሎቱ ወለወልድኪ እምከርሥ ለእግዚአብሔር ጊዜ ሥምረቱ እስመ አንቲ አርሴማ ለፃቅህየ በዐልተ ቤቱ አስተሳንእዊ ልሳንየ ተቅዋመ ንባብ ዝንቱ ማኅቶተ ማኅሌት ለኪ ከመ እሢም ቦቱ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ

እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ ወገብረ ወገብረ ኃየለ በመዝራዕቱ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ መድኃኒተ ሕዝብ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን

መልክአ አርሴማ

ሰላም ለዝክረ ስምኪ በሰንዱነ ኪዳን ጥብሉል ወለሥእርትኪ ሰላም ዘርየተ ኅብሩ ጽዱል ሥርጉተ ትዕግሥት አርሴማ ወዑፅፍተ ሐዲስ ገድል ይጸሐፍ በልሣንየ ወበዘእንቲአየ ቃል መፆረ ትርጓሜ ረቂቅ ኃይልኪ ፊደል።

ዚቅ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት ሰላም ለኪ ሰላመ ዚአኪ የሀሉ ላዕለ ኵልነ አርሴማ እምነ ወእሞሙ ለሰማዕት አበዊነ ጸልዪ አሰተምህሪ ለነ እስመ ጸሎተ ሰማዕት ይሰምዕ እግዚአብሔር።