colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

(መቅድመ) ስብሐተ ማኅሌት

ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አዕርግ ጸሎተነ።

አርባእቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ዕሥራ ወአርባእቱ ካህናተ ሰማይኒ አእርጉ ጸሎተነ።

ነቢያት ወሐዋርያት ፃድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ

ማሕበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ

ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር

ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሕሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ

ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፍለነ ነሀሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን።

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ በዕለተ
ምንዳቤየ አፅምዕ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ
ሉያ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውዐከ ፍጡነ
ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ
ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል።

ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ ጸወንየ ወኮኵሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላእትየ ወዐቃቤየ ትከውነኒ ወእትዌክል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍረቃንየ ረዳኢየ ወምስካይየ ወሕይወትየ ወታድኅነኒ ሊተ እምእደ ገፋዕየ ሃሌ ሉያ በስብሐት እጼውአከ ንጉሥየ ወአምላኪየ ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ።

ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡአን
ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።

ማሕበረ መላእክት ወሰብእ ተዓይነ ክርስቶስ ወእሙ
ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ
ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ
ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።

ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ
ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐት እሉ
ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኵር ኩሉ
ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።

ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፣
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፣
ኃይልየ ሥላሴ፣ ወጸወንየ ሥላሴ
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

መልክዓ ሥላሴ

ሰላም ለአቊያጺክሙ እለተኃብአ አምዓይን
አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን
ልብሰ ሰማዕትና ይኵነኒ ምሕረትክሙ ክዳን
ላዕሌየ እስመ ኢሐሎ ልብሰ እስጢፋኖስ ዕብን
ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ህፃን

ዚቅ፡

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አንቃዕዲዎ ሰማየ ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውአከ እግዚእየ ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋየ እጼ…ዘኢትጠፍዕ ማኅቶተ ብርሃን ዘለዓለም እጼ…ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር እጼ…ዘበሥላሴከ አመድካ ለምድር እጼውአከ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስዕለትየ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣
ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣
ሱርያል ወፋኑኤል።
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል።
ወሰላም ለቅዳሴክሙ
ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣
ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣
ሱርያል ወፋኑኤል።
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል።
ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ
በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ ዓጸድ።

ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል፣
ሱራፌል ወኪሩቤል፣ ዑራኤል ወሩፋኤል፣
ሱርያል ወፋኑኤል።
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል።
ወሰላም ለከናፍሪክሙ
ከመ ትዕቀቡነ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በደሙ።

ሚካኤል ወገብርኤል፣ ሱራፌል ወኪሩቤል
እለ ትሴብሕዎ መላእክተ ሰማይ
ሰአሉ ለነ፣ አስተምህሩ ለነ
ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ።

ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል
ወዲበ ሠናይቲከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፣
አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል
እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፣
በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል።

ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ
ማኅሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ
ለረድኤትከ ዲበነ ሢማ
ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ
እመራደ ነኪር አጽምዕ ኑኃ ወግድማ።

ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ
ይትከሀነ ወትረ በበምሥዋዒሁ
እመ ቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሁ
ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ
ነጐድጓድ ስብሐት ግሩመ ይደምጽ ጕህናሁ።

ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል
ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል
ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል
አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል
እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት
ወሐዋርያት ለፃድቃን ወሰማዕት
ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት
ለምልዕተ ጸጋ ማርያም ቡርክት
ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።

ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ
እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ
ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ
ወኢያውአያ ነድ ወላህብ።

ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ
፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእክነ እምጸድፍ
በርኅራኄኪ ትሩፍ
ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ
ዄላቋሆሙ አእላፍ
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

መልክአ ቂርቆስ

ሰላም ለልሳንከ ለአቃቤ ሥራይ በእዱ
እንተ ተመትረ እምጕንዱ
ህፃን ቂርቆስ ለጽህርት ዘኢያፍርሐከ ነጐድጓዱ
ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለአሐዱ አሐዱ
ከመ ባርኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ

ዚቅ

ህፃን ወእሙ ክልዔሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ድምፃ ለጽህርት ከመ ነጐድጓደ ክረምት ኢፈርሕዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት።

መልክአ ገብርኤል

ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ
ወለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቁራሬ ፍሕሙ
ገብርኤል ወኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኵሎሙ
አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ
ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።

ዚቅ

ዘረዳዕኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ እምዕለት እኪት።

ምልጣን

ሃሌ ሉያ ይቤላ ህፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም በነልባለ እሳት ዘአድኀኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ።

እስመ ለዓለም

ይትባረክ እግአዚአብሔር አምላከ አበዊነ አምላኮሙ ለቂርቆስ ወለእሙ በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ አርዓየ ጸጋሁ ላዕለ ህፃን ህፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘ፫ቱ አም አርዓየ ጸጋሁ ላዕለ ህፃን ኢፈርሃ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን አርዓየ ጸጋሁ ላዕለ ህፃን አኀዛ ለእሙ እዳ ዘየማን ወሰሐባ ቅድመ መኰንን አርዓየ ጸጋሁ ላዕለ ህፃን ወይቤላ ህፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኵነኔ አርዓየ ጸጋሁ ላዕለ ህፃን አዕኰትዎ ወሰብሕዎ ወባረክዎ ለአብ።