colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለጕርዔክሙ ስቴ አንብዐ ሰብእ ዘሐሠሠ
ብዑላነ ዓለም ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፣
እመ ትትኀየዩኒሰ ወትኅድጉኒ ጽኑሰ
ሚካኤልኑ ለአውፅኦ ሥጋዬ ጌሠ
ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ፡

አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር
ኢዜነዎ ለሰማይ፣ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፣
ወተከለ ሠለስተ ዕፀ ሕይወት በዲበ ምድር፤
እንተ በምድር ሥረዊሃ፤ ወበሰማይ አዕፁቂሃ፤
ዘሠናየ ጽጌ ደንጐላት፤ ዘጥዑመ ይፈሪ፤ሲሳዮሙ ለቅዱሳን።

ነግሥ

ጐሥአ ልብየ ጥበበ ወልቡና
ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና
ቅዱስ ሚካኤል ዘልማድከ ግብረ ትሕትና
አንተኑ ዘመራህኮሙ ፍና
ወአንተኑ ለእሥራኤል ዘአውረድከ መና።

ዚቅ

አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ ፀአዳ
ከመ በረድ ወርእየቱ ከመ ተቅዳ
ኅብስተ እም ሰማይ ወሀቦሙ
አውኀዘ ሎሙ ማየ ሕይወት
ዘትረ ኰኵሕ ፈልፈለ ነቅዕ
ዘኢይነጽፍ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእክነ እምጸድፍ
በርኅራኄኪ ትሩፍ
ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ
ዄላቋሆሙ አእላፍ
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ
፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

መልክአ ሚካኤል

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ
ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ
ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ
ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።

ዚቅ

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ
ልዑለ መንበር ይስአል ለነ ረዳኤ ይኵነነ አመ ምንዳቤነ ሰፊሖ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።

መልክአ ሚካኤል

ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተሀበለ
በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበሀለ
ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ
ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ
በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዐኒ ቃለ።

ዚቅ

ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል እምኵሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ ሥዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።

መልክአ ሚካኤል

ሰላም ለልብከ መዝገበ ርኅራኄ ወየውሀት
ሕሩመ በቀል ወቅንዓት
ሚካኤል ሥዩም ዘዲበ ኃይላት
ለደቂቀ ያዕቆብ ዘአሕለፍኮሙ በማዕከለ ባሕር ግርምት
አኅልፈኒ ሊተ እምኅቡዕ መሥገርት።

ዚቅ

ባሕረ ግርምተ ገብረ አረፍተ ወበውስቴታ አርአየ ፍኖተ
በዕደ መልአኩ ዐቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርብዓ ዓመተ
ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ
ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ።

መልክአ ሚካኤል

ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ
ዘቱሣሔሁ መብረቅ
ነግሀ ነግህ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ
በገዳም ዘሰሴይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ
ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ ዘጽድቅ።

ዚቅ

በእደ ሚካኤል ሴሰዮሙ አውሪዶ መና
በኵርጓኔ፤ እምሐቅለ ሲና እስከ ቃዴስ በርኔ።

መልክአ ሚካኤል

አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኵሉ
ለለአሐዱ አሐዱ ዘበበክፍሉ
ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ
ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኃ ሰማያት ዘላዕሉ
እሤተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።

ዚቅ

ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ
ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።

ምልጣን (አንገርጋሪ)

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር ይስአል ለነ ረዳኤ ይኵነነ አመ ምንዳቤነ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።

እስመለዓለም

ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምር ለነ ሰአልናከ፣ በአሠርቱ ወአርባዕቱ ትንብልናከ፤
ሚካኤል …
ዓይኑ ዘርግብ፣ ልብሱ ዘመብረቅ፣ ሐመልማለ ወርቅ፤ ሚካኤል ……
ይሰግድ በብረኪሁ፣ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ክቡር፤ መኑ ከማከ ልዑል።

አቡን በ ፮(6)፡

ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሉያ ፣ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሉያ ፣ ሃሌ ሉያ፣
ዝስኵሰ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ይስአል ለክሙ ኀበ
ንጉሥ ስብሐት፣

ሥዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን

ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል እምኵሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤

ሥዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን

በጽሑ መላእክት ወቦሙ መዘምራን ማዕከለ ደናግል
ዘባጥያተ ከበሮ፤

ሥዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን

ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት።

ዓራራይ፡

ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቅ፣ ሐማልማለ ወርቅ ክነፊሁ ዘእሳት አድኅን እግዚኦ ዛተ ሀገረ። ወካልዓተኒ አህጉረ ወበሐውርተ። በኃይለ መላእክቲከ እለ ዓለም አሥመሩከ። ረዳእየ አንሰ ኪያከ ተወከልኩ።

ቅንዋት፡

ሚካኤል ብሂል ዕፁብ ነገር፣ መልአከ ኪዳኑ ለእግዚአብሔር። ገብርኤል ብሂል ወልደ እግዚአብሔር፣ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ሰላም፡

መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል፣ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ። አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።

ዝማሬ፡

ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፤ ሃሌሉያ፣
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው፣
ሃሌሉያ፣ ወወሀቦሙ ለፍትውቶሙ፣
ወኢያኀጥኦሙ እምዘፈቀዱ፣
እንዘ ሚካኤል የሐውር፣
ቅድመ ትዕይንቶሙ ለእሥራኤል።

መዝሙር ዘኅዳር ሚካኤል

ሃሌ ሉያ በ ፮(6) ሎቱ ስብሐት፣ ወሎቱ አኰቴት፣ ለዘቀደሳ ለሰንበት፣ አልቦ አመ ኢሀሎ፣ ወአልቦ አመ ኢሀሎ፣ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር፣ ዘገብሮ ለሰብእ በአርአያሁ ዚአሁ፣ ማንሻ ኵሉ ውስተ እዴሁ፣ ውእቱ ይኴንን ሰማያተ ወምድረ፣ ክፍል (ማንሻ ዘላይ ቤት) ገብረ በከመ ፈቀደ፣ አምላክ ወልደ እግኢአብሔር
ዘአም ሰንበትየ ቅድስትየ ሰንበት ቅድስት ሰንበት ቅድስት እንተ አዕረፍኩ እምኵሉ ግብርየ ይቤ እግዚአብሔር
፬ ሥረዩ አፍቅር ቢጸከ በል
፬ ሥረዩ ዛቲ ዕለት በል

ዓራራት

ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት
ለአብጽሐነ ለዛቲ ሰዓት
እግዚአ ለሰንበት
ዘልማዱ ኂሩት
ሎቱ ስብሐት
ለዘቀደሳ ለሰንበት።
ሥረዩ ሀቡ ስብሐተ በል

ዕዝል

ዮምሰ በሰማያት፣ ተስፋነ ወሕይወትነ፣ ዕለት ቅድስት፣ ያዕርፉ ባቲ በዕለተ ሰንበት።

ሰላም

ጽድቅ ቃሉ፣ ወጽድቀ ይኴንን በመንግሥቱ፣ ወአልቦ ዓመፃ በኀቤሁ፣ በከመ ይቤ በነቢይ፣ እሁበክሙ ሰላምየ፣ ትወርሱ ደብረ መቅደስየ፣ ወአክብሩ በጽድቅ ሰንበታትየ።

ሃሌ ሉያ በ ፰(8)
ኢትዘኪሮ አበሳ ዚአነ
ኢኀደገነ ፍጹም ንማሰን
ኄር እግዚአብሔር አዘዞሙ
ሙሴ ለሕዝብ ያክብሩ ሰንበተ
በጽድቅ