colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለአፃብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኀልቀ ንዋዩ
አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዮ
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ።

ዚቅ፡

ርእይዎ ኖሎት አዕኰትዎ መላእክት ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።

ነግሥ

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል
ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል
እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል

ዚቅ፡

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት።

ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ
፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእክነ እምጸድፍ
በርኅራኄኪ ትሩፍ
ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ
ዄላቋሆሙ አእላፍ
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

መልክአ ኢየሱስ

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሄሱ
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባህርየ ከርሱ
አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ

ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ጥዩቀ እምዘርዓ ዳዊት በቤተልሔም ዘይሁዳ ።

መልክአ ኢየሱስ

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘሕበሪሆን ፀዓዳ
በምግባር ወግዕዝ እለ ይትወሐዳ
ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥፍና አባሉ ለይሁዳ
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።

ዚቅ

አንፈርአፁ ሰብአ አገል አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ ረኪቦሙ ሕፃነ ዘተወልደ ለነ።

መልክአ ኢየሱስ

አምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ
ወበላዲትከ ተማኅጽኖ
ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወትክህኖ
ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ
ያንኮርኩር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ።

ዚቅ

ወካዕበ ተማኅጸነ በማርያም እምከ እንተ ይእቲ እግዝእትነ ወትምክህተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ።

ምልጣን

ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ
እምቅድስት ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ
አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ።

እስመለዓለም

ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ
ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ
ወይትሐሰያ አዋልደ ይሁዳ።

መዝሙር ዘልደት

ሃሌ ሉያ በ(2)
ይሠርቅ ኮከብ እምያዕቆብ ወየዓትት ኃጢአተ እምእሥራኤል ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ ልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር ወይከውን ምስማከ ለኵሉ ምድር ውስተ አርእስተ አድባር ወዮምሰ በሰማያት ይትፌሥሑ ሠራዊተ መላእክት ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ

ዕዝል

ሃሌ ሉያ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኩሉ ዓለም።

ምልጣን

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ እግዚእ ወመድኅን
ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ
ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

ሰላም

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንስብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ እንዘ ኢየአርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዐውደ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውኡ ቁርባነ።

ምልጣን

መጽአ ከመ ይቤዙ ዓለመ የሀበነ ሰላመ
ጋዳ ያበውኡ ቁርባነ።

ወረብ

፩/ ርእይዎ ኖሎት ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል።

፪/ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል
እፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ።

፫/ አንፈርአፁ ሰብአ ሰገል
አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ።

፬/ ትምክሕተ ዘመድነ (2) በወሊዶተ ዚአከ
ይእቲ እግዝእትነ እግዝእትነ ማርያም ድንግል።

፭/ አማን በአማን (2)
መንክር ስብሐተ ከልደቱ (2)