colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

መዝ 84-10

ሣህል ወርትዕ ተራከባ ጽድቅ ወሰላም ተሰዐማ ርትዕሰ እምድር ሠረጸት።

ትርጉም

ምሕረትና እውነት ተገናኙ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ እውነት ከምድር በቀልች

መዝ 4-2

ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው እሰከ ማዕዜኑ ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተሐሱ ሐሰተ አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ።

ትርጉም

እናንተ የሰው ልጆች እስከ መቼ ድረስ ልባችሁን ታከብዳላችሁ? ከንቱ ነገርን ለምንትወዳላችሁ?ሃሰትንም ለምንትሻላችሁ? እግዚአብሔር በጻድቁ እንደ ተገለጠ እወቁ

መዝ 67-28

ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ።

ትርጉም

አቤቱ ይህንም ለእኛ የስራኸውን አጽናው በኢየሩሳሌም ስላለው ምቅደስህ ነገስታት እጅ መንሻን ለአንተ ያመጣሉ

መዝ 131-15

ለነዳያኒሃኒ አጸግቦሙ እክለ ወለካህናቲሃኒ አለብሶሙ ሕይወተ ወጻድቃኒሃኒ ትፍሥሕተ ይትፌሥሑ።

ትርጉም

ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል

መዝ 9-11

ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ እስም ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ ወኢረሥዐ አውያቶሙ ለነዳያን።

ትርጉም

በአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና

መዝ 73-16

አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኵሎ ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ።

ትርጉም

አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራሀ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግክ

መዝ 143-7

ፈኑ እዴከ እምአርያም አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር።

ትርጉም

እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውሆች ከባእድ ልጆች አስጥለኝ

መዝ 66-6

ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ ወይባርከነ እግዚአብሔር።

ትርጉም

ምድር ፍሬዋን ሰጠች እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል እግዚአብሔር ይባርከናል

መዝ 127-2

ፍሬ ፃማከ ተሴሰይ ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ።

ትርጉም

የድካምህን ፍሬ ትመገባለህ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንድሚያፈራ ወይን ናት

መዝ 42-3

ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረመቅደስከ ወውስተ አብያቲከ እግዚኦ።

ትርጉም

ብርሃንሀንና እውነትሀን ላክ እነርሱም ይምሩኝ ወድ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ

መዝ 77-68

ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ ሐነጸ መቅደሶ በአርያም ወሣረራ ውስተ ምድር ዘለዓለም።

ትርጉም

የወደደውን የጽዮንን ተራራ መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ ለዘላለምም በምድር ውስጥ ምሠረታት

መዝ 102-

ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ።

ትርጉም

አቤቱ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል

መዝ 91-12

ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተእግዚአብሔር።

ትርጉም

ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል

መዝ 79-1

ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ።

ትርጉም

ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ የእሥራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ በኪሩቤል ላይ የምትቀምጥ ተገለጥ

መዝ 59-4

ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምሥጡ እምገጸ ቅሥት ወይድኀኑ ፍቁራኒከ።

መዝ 1-3

ወይከውን ከመ ዕፀ እንተ ትክልት ኀበሙሐዘ እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ ወቁጽላኒ ኢይትነገፍ።

ትርጉም

እርሱ በወኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል

መዝ 88-27

ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ ወልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር ወለዓለም አዐቅብ ሎቱ ሣህልየ።

ትርጉም

እኔም ደግሞ በኵሬ አደርገዋለሁ ከምድር ነገሥታትም ከፍ ይላል ለዘላለም ምሕረቴን ለእርሱ እጠብቃለሁ

መዝ 79-8

ዐፀደ ወይን አፈለስከ እምግብጽ ሰደድከ አሕዛበ ወተከልከ ኪያሃ ወፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ።

ትርጉም

ከግብጽ የወይን ግንድ አምጣህ አሕዛብን አባረርሀ እርስዋንም ተከልህ በፊትዋም ስፍራን አዘጋጀህ

መዝ 131-6

ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁለእግዚአብሔር

ትርጉም

እነሆ በኤፍራታ ሰማነው በዱር ውስጥም አገኘነው ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን

መዝ 78-8

ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘተካት ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ።

ትርጉም

የቀደመው በደላችንን አታስብብን ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን እጅግ ተቸግረናልና

መዝ 83-6

እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ ወየሐውር አምኃይል ውስተ ኃይል ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።

ትርጉም

የሕግ መምህር በረከተን ይሰጣልና ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል

መዝ 134-6

ኵሎ ዘፈቀደ ገብረእግዚአብሔር በሰማይኒ ወበ ምድርኒ በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት።

ትርጉም

በሰማይና በምድር በባህርና በጥልቆች ሁሉ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ

መዝ 117-27

እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ ግብሩ በዐለ በትፍሥሕት በኅበእለያስተሐምምዎ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።

ትርጉም

እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን እስከ መሥውያው ቀንዶች ድረስ የበአሉን መሥዋእት በገመድ እሰሩት

መዝ 33-5

ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ ወኢይትኀፈር ገጽክሙ ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ።

ትርጉም

ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል ፊታችሁም አያፍርም ይህ ችግረኛ ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማው

መዝ 47-8

በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ እግዚአብሔር ሣረራ ለዓለም።

ትርጉም

እንደሰማን እንዲሁ አየን በሰራዊት ጌታ ከተማ በአምላካችን ከተማ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል

መዝ 88-7

እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን ዐቢይ ወግሩም ዲበ ኵሎሙ እለ ዐውዱ እግዚኦ አምላከ ኃያላን መኑ ከማከ።

ትርጉም

በቅዱሳን ምክር እግዚአብሔር ክቡር ነው በዙርያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩምነው አቤቱ የሰራዊት አምላክ እንደአንተያለማንነው?

መዝ 147-1

ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ

ትርጉም

ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ የደጆችሽን መወርወርያ አጽንቶአልና

መዝ 46-3

አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ።

ትርጉም

አሕዛብን ከእኛ በታች ወገኖችንም ከእግራችን በታች አስገዛልን ለርሰቱ እኛን መረጠን የወደደውን የያዕቆብን ውበት

መዝ 2-11

ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአ።

ትርጉም

ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ በረዓድም ደስ ይበላችሁ ተግሳጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቆጣ

መዝ 95-5

እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ።

ትርጉም

እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ ምስጋናና ውበት በፊቱ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው

መዝ 68-9

እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ።

ትርጉም

የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና ነፍሴን በጾም አስመረርሁአት

መዝ 40-3

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ።

ትርጉም

እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል እኔስ፥- አቤቱ ማረኝ

መዝ 49-2

እግዚአብሔርስ ገሃድ ይምጽእ ወአምላክነሂ ኢያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።

ትርጉም

እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊቱ ይቃጠላል

መዝ 39-8

ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ።

ትርጉም

አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ

መዝ 16-3

ሐውጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ ከመ ኢይንብብ አፋየ ግብረ ዕጓለእመሕያው።

ትርጉም

ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ ፈተንኸኝ ምንም አላገኘኽብኝም የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው

መዝ 80-3

ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ።

ትርጉም

በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ ለእስራኤል ሥርዓቱ ነውና

መዝ 80-3

ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ።

ትርጉም

በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ ለእስራኤል ሥርዓቱ ነውና።

መዝ 117-26

ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።

ትርጉም

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም አበራልን

መዝ 121-1

ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተእግዚአብሔር ነሐውር ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕፃድኪ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌምሰ ሕንፅት ከመ ሀገር።

ትርጉም

ወደ እግዚአብሔር ቤትእንሂድባሉኝግዜደስአለኝ ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽቆሙ ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደተገጠገጠች ከተማ ተሰርታለች

መዝ 147-1

ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ።

ትርጉም

ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኝ ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ የደጆችሽን መወርወርያ አጽንቶአልና

መዝ 117-27

ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኅበ እለያስተሐምምዎ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ አምላኪየ አንተ እገኒ ለከ።

ትርጉም

እስከ መሠዊያ ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት አንተ አምላኬ ነህ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ

መዝ 67-34

ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ ወኃይሉሂ እስከ ደመናት።

ትርጉም

ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ ግርማው በእስራኤል ላይ ኃይሉም በደመናት ላይ ነው

መዝ 9-11

ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ።

ትርጉም

በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና

መዝ 8-2

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ በእንተ ጸላዒ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።

ትርጉም

ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ፣ ስለጠላትህ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት

መዝ 49-1

እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ።

ትርጉም

ከፀሐይም መውጫጀምሮእስከመግቢያዋድረስ... ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል።

መዝ 8-2

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ በእንተ ጸላዒ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።

ትርጉም

ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ፣ ስለጠላትህ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት

መዝ 3-5

አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ እስመእግዚአብሔር አንሥአኒ ኢይፈርህ እምአእላፈ አሕዛብ።

ትርጉም

እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።

መዝ 77-65

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።

ትርጉም

እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚንቃ ተነሣ የወይን ስካር እንደ ተወውእንደ ኃያልም ሰው ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ።

መዝ 117-24

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣህ ወንትሐሠይ ባቲ ኦእግዚኦ አድኅንሶ።

ትርጉም

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት ሐሤትን እናድርግ በእርስዋም ደስ ይበለን አቤቱ እባክህ አሁን አድን።

መዝ 67-1

ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ ወይጒየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጹ ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁ።

ትርጉም

እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹም ይበተኑ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ።

መዝ 112-3

እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ ይትአኰት ስሙ ለእግዚአብሔር ልዑል እግዚአብሔር መልዕልተ ኵሉ አሕዛብ።

ትርጉም

ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያውድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ነው

መዝ 11-5

ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ።

ትርጉም

እግዚአብሔር- አሁን እነሣለሁ ይላል መድኃኒትን አደርጋለሁ በላዩም እገልጣለሁ... የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።

መዝ 3-5

አንሰ ሰከብኩ ውኖምኩ ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ።

ትርጉም

እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።

መዝ 77-29

በልዑ ወጸግቡ ጥቀ ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ ወኢያኅጥዖሙ እምዘፈቀዱ

ትርጉም

በሉ እጅግም ጠገቡ ምኞታቸውንም ሰጣቸው ከወደዱትም አላሳጣቸውም።

መዝ 106-16

እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘኃፂን ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ።

ትርጉም

የናሱን ደጆች ሰብሮአልና የብረቱንም መወርወሪያ ቆርጦአልና.... ከጥፋታቸውም አዳናቸው።

መዝ 46-5

ዐረገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።

ትርጉም

አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ።

መዝ 67-18

ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ ወወሀብከ ጸጋከ ለዕጓለ እመሕያው እስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ።

ትርጉም

ወደላይ ዓረግህ ምርኮን ማረክህ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ደግሞም ለዓመፀኞች በዚያ ያድሩ ዘንድ።

መዝ 50-10

ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ።

ትርጉም

አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ ከፊትህ አትጣለኝ።

መዝ 50-11

ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ። ወመንፈስከ ቅዱስ ኢታውፅእ እምላዕሌየ ዕሥየኒ ፍሥሓ ወአድኅኖተከ።

ትርጉም

ከፊትህ አትጣለኝ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ የማዳንህን ደስታ ስጠኝ።

መዝ 50-12

ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ ከመ እምሐሮሙ ለኃጥኣን ፍኖተከ ወረሢዓን ይትመየጡ ኀቤከ።

ትርጉም

በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ ለሕግ ተላላፎች መንገድህን አስተምራለሁ ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።

መዝ 67-17

ሠረገላቲሁ ለእግዚአብሔር ምዕልፊተ አዕላፍ ፍሡሓን እግዚአብሔር ውስቴቶን በሲና መቅደሱ ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ።

ትርጉም

የእግዚአብሔር ሰረገላዎችየብዙ ብዙሺህናቸው ጌታ በመቅደሱ በሲና በመካከላቸው ነው ወደላይ ዓረግህ ምርኮን ማረክህ።

መዝ 83-6

እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።

ትርጉም

የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።

መዝ 85-15

አንተሰ እግዚኦ መሐሪ ወመስተሣህል ርኁቀ መዓት ወብዙኀ ምሕረት ወጻድቅ ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ።

ትርጉም

አቤቱ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም።

መዝ 73-16

አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኀ ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኵሎ ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ።

ትርጉም

አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።

መዝ 146-8

ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ዘያበቁል ሣዕረ ውስተ አድባር።

ትርጉም

ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።

መዝ 64-10

አርውዮ ለትለሚሃ ወአሥምሮ ለማዕረራ ወበነጠብጣብከ ትበቁል ተፈሢሓ።

ትርጉም

ትልምዋን ታረካለህ ቦይዋንም ታስተካክላለህ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፣ ቡቃያዋንም ትባርካለህ

መዝ 18-3

አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ

ትርጉም

ነገር የለም መናገርም የለም ድምፃቸውም አይሰማም ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።

መዝ 103-14

ዘያበቁል ሣዕረ ለእንስሳ ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው ከመ ያውፅእ እከለ እምድር።

ትርጉም

እንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም ሣርንም ለእንስሣ ያበቅላል።

መዝ 76-17

ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ ቃለ ነጎድጓድከ በሠረገላት አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም።

ትርጉም

ደመኖች ድምፅን ሰጡ ፍላጾችህም ወጡ የነጎድጓድህ ድምፅ በዐውሎ ነበረ መብረቆች ለዓለም አበሩ።

መዝ 134-7

ያዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ።

ትርጉም

ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።

መዝ 64-9

ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ ወአብዛኅኮ ለብዕላ ፈለገ እግዚአብሔር ምሉዕ ማያተ።

ትርጉም

ምድርን ጎበኘሃት አጠጣሃትም ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው።

መዝ 86-5

እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ወውእቱ ልዑል ሣረራ።

ትርጉም

ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።

መዝ 135-25

ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ግነዩ ለአምላከ ሰማይ።

ትርጉም

ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና የሰማይን አምላክ አመስግኑ።

መዝ 144-15

ዓይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ አንተ ትሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ ትሰፍሕ የማነከ ወታጸግብ ለኵሉ እንስሳ ዘበሥርዓትከ።

ትርጉም

የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ አንተ አጅህን ትከፍታለህ ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካምን ታጠግባለህ።

መዝ 146-8

ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ ወለዕጓለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ።

ትርጉም

ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም ለሚጠሩት ለቁራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል።

መዝ 5-2

እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ በጽባሕ ስምዐኒ ቃልየ በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ።

ትርጉም

አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።

መዝ 49-2

እግዚአብሔርስ ገሃድ ይምጽእ ወአምላክነሂ ኢያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ።

ትርጉም

እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊቱ ይቃጠላል

መዝሙር ፴፫፥ ፯

ይትዓየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ትርጉም፦ የእግዚአብሄር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው Responsorial Psalm Ch. 34 Vers 7 The angel of the Lord encamps all around those who fear him and deliver them, Oh, taste and see that the Lord is good.

መዝሙር ፷፯ ፥ ፳፰

ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ ውስተ ጽርሐከ ዘኢየሩሳሌም ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ ትርጉም፦ አቤቱ ይህንም ለእኛ የሠራኸውን አጽናው በኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ ነገሥታት እጅ መንሻን ያመጣሉ። Responsorial Psalm 68 : 28 strengthen, o God, that which thou hast wrought for us. Because of thy temple at Jerusalem shall kings bring presents unto thee

መዝሙር ፻፴፬ ፥ ፩ - ፪

ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር በሰማይኒ ወበ ምድርኒ በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት ትርጉም ፦ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቀቶች ሁሉ Responsorial Psalm 135 ve 6 Whatever the Lord pleases He dose, In heaven and in earth, In the seas and in all deep places.

መዝሙር ፴፬ ፥፳፪

እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ ንቃሕ እግዚኦ ለምንት ትነውም። ትርጉም፦ ስለ አንተ ሁልጊዜ ተገድለናል እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል አቤቱ ንቃ ለምንስ ትተኛለህ Responsorial Psalm 44፡22-23 Yea, for thy sake are we killed all the day long; we are counted as sheep for the slaughter. Awake, why sleepest thou, O Lord?

መዝሙር ፬ ፥፪

ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው እስከ ማዕዜኑ ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተሐሱ ሀሰተ አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ። ትርጉም፦ እናንት የሰው ልጆች እስከ መቸ ድረስ ልባችሁን ታከብዳላችሁ? ከንቱ ነገር ለምን ትወዳላችሁ? ሐሰትንም ለምን ትሻላችሁ? እግዚአብሄር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ Responsorial Psalm 4 ve 2-3 O you son of men, how long will you turn my glory into shame? how long will you love worthlessness and seek falsehood? But know that the Lord has set apart for himself him who is godly:

መዝሙር ፴፫ ፥ ፭

ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ ወኢይትኀፈር ገጽክሙ ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ ትርጉም፦ ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራካችሁማል ፊታችሁም አያፍርም ይህ ችግረኛ ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማው Responsorial Psalm Ch. 34 Verse 5 Look unto him and He will lighten for you And your face will not ashamed. This poor man cried, and the LORD heard him

መዝሙር ፲፯ ፥ ፫-፲፩

ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል መሠረረ መሠረረ በክንፈ ነፋስ ወረሰየ ጽልመተ ምስዋሮ። ትርጉም፦ በኪሩቤክም ካይ ተቀምጦ ከመብረር ተፋጠነ በነፋስም ክንፍ በረረ መሰመሪየውን ጨለማ አደረገ። Responsorial Psalm Ch. 18 Verse 10-11 He rode upon a cherub, and flew; He flew upon the wing of the wind. He made darkness His secret place.

መዝሙር ፪፰ ፥ ፰

ኢትዝክር ከነ አበሳነ ዘትካት ፍጡነ የርከበነ ሣህልከ እግዚኦ እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ። ትርጉም፦ የቀደመውን በደካችንን አታስብብን ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን እጅግ ተቸግረናልና። Responsorial Psalm Ch. 79 Verse 8 Do not remember former iniquities against us! Let your tender mercies come speedly to meet us For we have been brought very low.

መዝሙር ፪፫ ፥ ፲፪

እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር አንተ አጽናዕካ ከባሕር በኀይክከ። ትርጉም፦ እግረዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው በምድርም መካከል መድኀኒትን አደረገ አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት። Responsorial Psalm Ch. 74 Verse 12 For God is King from of old, worring salvation in the midst of the earth. You strengthened the sea by Your power.

መዝሙር ፪፱ ፥ ፳

ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብጽ ሰደድከ አሕዛብ መተከልከ ኪያሃ መፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ ትርጉም፦ ከግብጽ የወይን ግንድ አመጣህ አሕዛብን አባረርክ እርሷንም ተከልክ በፊትዋም ስፍራን አዘጋጀህ Responsorial Psalm Ch. 80 Verse 8 You have brought a vine out of Egypt; You have cast out the nations and planted it. You prepared room for it.

መዝሙር ፳፩ ፥ ፲፪

ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር። ትርጉም፦ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፡፡ Responsorial Psalm Ch. 92 Verse 12 The righteous shall flourish like a palm tree. He shall grow like a cedar in Lebanon. those who are planted in the house of the Lord.

መዝሙር ፻፪፥ ፲፬

ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ። ትርጉም፦ አቤቱ እኛ አፈር እንደሆንን አስብ ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያበራል። Responsorial Psalm Ch. 103 Verse 14 He remembers that we are dust As for man, his days are like grass As a flower of the field so he flourishes.

መዝሙር 127፥ 2 -3

ፍሬ ፃማከ ተሴሰይ ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ። ትርጉም፦ የድካምህን ፍሬ ትመገባለህ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሀል ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት Responsorial Psalm 128 Verse 2-3 When you eat the labor of your hands, You shall be happy, and it shall be well with you. Your wife shall be like a fruitful vine in the very heart of your house.

መዝሙር ፪፫ ፥ ፲፮-፲፯

አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኀ ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኩሎ ክረምተ መሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ፡፡ ትርጉም፦ አንተ ፀሐዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁኩ ሠራህ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ። Responsorial Psalm 74 Verse 16 You have prepared the moon and the sun You have set all the borders of the earth You have made summer and winter.

መዝሙር ፩ ፥ ፫

ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኀበ ሙሐዘ ማይ እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ ወቈጽላኒ ኢይትነገፍ። ትርጉም፦ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደተተከለች ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፡፡ Responsorial Psalm Ch. 1 Verse 3 He shall be like a tree planted by the rivers of water That brings forth its fruit in its season whose leaf also shall not wither.

መዝሙር ፻፬፥ ፫-፭

ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምሥጡ አምገጸ ቅሥት ወይድኀኑ ፍቁራኒከ። ትርጉም፦ ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህ ምልከት ሰጠሃቸው ወዳጆችህ እንዲድኑ። Responsorial Psalm Ch. 60 You have given a banner to those who fear You, that it may be displayed because of the truth. That your beloved may be delivered.

መዝሙር ፳፩ ፥ ፩-፭

ምድርኒ ወሀበት (ትሁብ) ፍሬሃ ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ ወይባርከነ እግዚአብሔር። ትርጉም፦ ምድር ፍሬዋን ሰጠች እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል እግዚአብሔር ይባርከን Responsorial Psalm 67 : 6-7 Then the earth shall yield her increase; God, our own God, shall bless us. God shall bless us.

መዝሙር ፷፬፥ ፫ - ፲፩

ሣህል ወርትዕ ተራከባ ጽድቅ ወሰላም ተሰዐማ ርትዕሰ እምድር ሠረጸት። ትርጉም፦ ምሕረትና እውነት ተገናኙ ድድቅና ሰላም ተስማሙ አውነት ከምድር በቀለች። Responsorial Psalm 85 Verse 10-11 Mercy and truth have met together; Righteousness and peace have kissed, Truth shall spring out of the earth.

መዝሙር ፶፰፥ ፩ - ፫

ወሳሙኤልኒ ምስስ እከ ይጼውዑ ስሞ ይጼውዕዎ ለእግዚአብሔር ውእቱኒ የሰጠዎሙ ወይትናገሮሙ በዐምደ ደመና። ትርጉም፦ ሳሙኤክም ስሙን በሚጠሩ ዘንድ ናቸው እግዚአብሔርን ጠሩት እርሱም መለሰሳቸው በደመና አምድም ተናገራቸው። Responsorial Psalm 99 Verse 6-7 Samuel was among those who called upon His name; and He answered them. He spoke to them in the cloudy pillar.

መዝሙር ፷፰፥ ፲፪ - ፲፫

ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ ወይሴብሁ ለስምከ መዝራዕትከ ምስስ ኃይክ። ትርጉም፦ ታቦርና ኤርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል ከስምህም ይዘምራሉ ክንድህ ከኃይክህ ጋር ነውና ።

መዝሙር ፳፮፥ ፭

እምነ ጽዮን ይብሉ ሰብእ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ ወውእቱ ልዑል ሣረራ። ትርጉም፦ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። Responsorial Psalm 87 Verse 5 People say Zion Our Mother for inside her man is born and the most High Himself establish her.

መዝሙር ፻ ፬ ፥ ፱

ሐመፅካ ለምድር ወአርወይካ፡፡ ወአብዛኅኮ ለብዕላ፡፡ ፈለገ እግዚአብሔር ምኩዕ ሚያተ፡፡ ትርጉም፦ ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመካ ነው፤ Responsorial Psalm 65 : 9 You visit the earth and water it, You greatly enrich it; The river of God is full of water.

መዝሙር ፳፬፥፲

አርውዮ ለትስሚሃ ወአሥምሮ ከማዕረራ ወበነጠብጣብከ ትበቍል ተፈሲሓ ትርጉም፦ ትኩምዋን ታረካከህ ፣ ቦይዋንም ታስተካክካከህ በነጠብጣብ ታከሰክሳታhህ ቡቃያዋንም ትባርካhህ። Responsorial Psalm 65 Psalm 65 Verse 10 You Water its ridges abundantly, You settle its furrows; You make it soft with showers, You bless its growth.

መዝሙር ፻፮ ፡ ፲፯ - ፲፰

ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ ቃለ ነጎድጓድከ በሰረገላት አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም። ትርጉም፦ ደመኖች ድምፅን ሰጡ ፥ ፍላጾችህም ወጡ የነጐድጓድህ ድምጽ በአውሎ ነበረ መብረቆች ለዓከም አበሩ ምድርም ተናወጠች ተንቀጠቀጠች። Responsorial The cloud poured out water; the skies sent out a sound; Your arrows also flashed about. The voice of You thunder was in the whirlwind; The lightnings lit up the world; The earth trembled and shook.

መዝሙር ፫ ፥ ፩

አንተሰ እግዚኦ መሐሪ መመስተሣህል ርኁቀ መዓት መብዙኀ ምሕረት ወጽድቅ ነድር ላእሌየ ወተሳሃለኒ ትርጉም፦

መዝሙር ፫ ፥ ፩

አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኢይፈርህ እምአእላፈ አሕዛብ። ትርጉም፦ እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም። Responsorial Psalm 3 Verse 5 I lay down and slept. I awoke for the Lord sustained me. I will not be afraid of ten thousands of people who have set Themselves against me all around.

መዝሙር ፲፮፥፭

መዝሙር ፲፮፥፭ ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ ቃለ እግዚአብሔር ቃለ ንጹሕ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር አሁን እነሳለሁ ይላል መድኃኒትን አደርጋለሁ በካዩም እገቴጣለሁ የእግዚአብሔር ቃካት የነጹ ቃላት ናቸው። Responsorial Psalm 11 Verse 5 Now I will arise, says the Lord; I will set him in the safety for which he yearns. The words of the Lord are pure words.

መዝሙር ፳፯ ፥፩

ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረው ፀሩ ወይጉየዩ ጸካዕቱ እምቅድመ ገፁ ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐhቁ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር ይነሳ ጠፍቶቹም ይበተኑ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብኑ። Responsorial Psalm Ch. 68 Vers 1 Let God arise, let His enemies be scattered. Let those also who hate Him flee before Him as smoke is driven away.

መዝሙር 117 ፥ ቁ. 24

ዛቲ ዕhት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣሕ ወንትኀሠይ ባቲ ኦ እግዚኦ አድኅንኩ ይህች እhት እግዚአብሔር ሥራውን የሠራባት ናት በእርሷም ፈጽሞ ደስ ይበከን አቤቱ አድነን Responsonial Psalm 118 Ve. 24 This is the day which the LORD hath made; we will rejoice and be glad in it. Save me now.

መዝሙር ፻፲፯ ፥ ፳፭-፳፯

ቡሩክ ዘይመፅእ በስመ እግዚአብሔር ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ከነ ትርጉም፦ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ እግዚአብሔር አምካከ ነው ከእኛም በራልን Responsorial Psalm Ch.117 Vers 26-27 Blessed be he that cometh in the name of the Lord. We have blessed you out of the house of the Lord. The Lord is God, and he hath shone upon us.

መዝሙር ፲፮፥፫፬

ሐመድከኒ ኬኪተ ወፈተንኮ ከክብየ አመከርከኒ ወኢትረክበ ዐመፃ በካዕከየ ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓከ እመሕያው ትርጉም፦ በኬኒት ጎበኘኸኝ ልቤንም ፈተንኸው ፈተንኸኝ ምንም አካገኘህብኝም የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው። Responsorial Psalm Ch. 17 Vers 3 You have visited me in the night You have tested my heart You have tried me and have found noting I have purposed that my mouth shall not transgress

መዝሙር ፴፬፥፰

ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምካኪየ ወሕግከኒ በማዕከከ ከርሥየ ዜኑኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ። ትርጉም፦ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ከማድረግ ወደድሁ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው በታካቅ ጉባኤ ጽድቅን ተናገርኩ። Responsorial Psalm Ch. 40 Vers 8 I delight to do your will, O my God, and your love is within my heart. I have proclaimed the good news of righteousness in the great assembly.

መዝሙር ፵፱፥፫

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ አምካክነሂ ኢያረሃምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር አምካካችን ዝም አይልም በግልጥ መጥቶ ይፈርዳል ከፊቱም እሳት ይነዳል። Responsorial Psalm Ch. 50 Vers 3 Our God shall come and shall not keep silent; A fire shall devour before Him.

መዝሙር ፵ - ፫

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ ወይመይጥ ሎቱ ኲሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃhኒ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳh ይረዳዋል መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍhታል እኔስ አቤቱ ማረኝ እናhሁ። Responsorial Psalm 41 : 3 The Lord will strengthen him on his bed of illness; You will sustain him on his sickbed. I say Lord be merciful to me.

መዝሙር ፮፰ ፥ ፱፣፲

እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ ትዕይርቶሙ ከእh ይትዔየሩከ ወድቀ ካዕከየ ወቀጻዕክዋ በጾም ከነፍስየ። ትርጉም፦ የቤትህ ቅንዓት በልታኛhችና የሚሰድቡህም ስድብ በካዬ ወድቆአልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት። Responsorial Psalm Ch. 69 Vers 9,10 Because Zeal for your house has eaten me up, and the reproaches of those who reproachyou have fallen on me. When I wept and chastened my soul with fasting.

መዝሙር ፳፭፥ ፭፣፮

እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ። ትርጉም፦ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ በዙሪያው ያከው ክብርና ግርማ ነው መቅደሱንም ኀይልና ውበት ሞልቶታ። Responsorial Psalm Ch. 96 Vers 6 The Lord made the heavens honor and majesty are before him strength and beauty are in his sanctuary.

መዝሙር ፪ ፥፲፩

ተቀነዩ ከእግዚአብሔር በፍርሃት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ አጽንዕዋ ከጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአብሄር ትርጉም፦ ከእግዚአብሄር በፍርሀት ተገዙ በረዓድም ደስ ይበካችሁ ተግሳጹን ተቀበኩ ጌታ እንዳይቆጣ

መዝሙር ፷፰ ፥ ፰

እግዚአብሔር ስቡሕ በሃምክረ ቅዱሳን ዐቢይ ወግሩም ዲበ ኩሎሙ እh ዐውጹ እግዚኦ አምካከ ኃያካን መኑ ከማከ። ትርጉም፦ በቅዱሳን ምከር እግዚአብሔር ክቡር ነው በዙሪያው ባሉት ሁሉ ታይ ታካቅና ግሩም ነው አቤቱ የሠራዊት አምካክ እንደ አንተ ያh ማን ነው? Responsorial Psalm 89 : 7 God is greatly to be feared in the assembly of the saints. And to be held in reverence by all those around Him. O! Lord God of hosts, who is mighty like You, O! Lord?

መዝሙር ፴፰ ፥ ፰

በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ በሀገረ እግዚእ ኃያካን በሀገረ አምካክነ እግዚአብሔር ሣረራ ከዓከም። ትርጉም፦ እንደ ሰማን እንዲሁ አየን በሠራዊት ጌታ ከተማ በአምካካችን ከተማ እግዚአብሔር ከዘስዓከም ያጸናታል Responsorial Psalm 48: 8 As we have heard, so we have seen in the city of the Lord of hosts, in the city of our God: God will establish it forever.

መዝሙር ፳፰ ፥ ፳፯

ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ ወልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር ወለዓለም አዐቅብ ሎቱ ሣሕልየ። ትርጉም፦ እኔም ደግሞ በኩሬ አደርገዋhሁ ከምድር ነገሥታትም ከፍ ይካ ከዘhዓhሃምም ያምሕረቴን ከእርሱ እጠብቃhሁ። Responsorial Psalm Ch. 89 ver 27 Also I will make him my first-born, higher than the kings of the earth. My mercy will I keep for him for evermore, my covenant shall stand fast with him.

መዝ ፷፭፡ ፲፫

እበውእ ቤተከ ምስለ መባዕየ ወእሁብ ብጽአትየ ዘነበብኩ በአፉየ ዘእቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ። ትርጉም፦ ከሚቃጠል መባዕ ጋራ ወደ ቤት እገባለሁ፤ በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን፥ ከንፈሮቼም ያሉትን ስእለቴን። Responsorial Psalm Ch. 65 verse 13 I will go into thy house with burnt offerings: I will pay thee my vows, which my lips have uttered,

መዝሙር ፳፫፥ ፩

እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል ወያስተርኢ አምካከ አማልክት በጽዮን። ትርጉም፦ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣል ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል። Responsorial Psalm 84 : 6 : 6 The master of love will give blessing He goes from power to power The Lord of Lords will appear on Zion.

መዝሙር ፻፵፯ ፥ ፩

ትሴብሖ ኢየሩሳኤም ከእግዚአብሔር ወሰብዮ ከአምካከኪ ጽዮን እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኖኀትኪ፡ ትርጉም፦ ኢየሩሳኩም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ ጽዮንም ሆይ ከአምካክሽ እልል በዪ የደጆችሽን መመርመሪያ አጽንቶአልና። Responsorial Psalm 147 : 12 Praise the Lord, O Jerusalem! Praise your God, o Zion! For He has strengthened the bars of your gates.

መዝሙር ፲፰ ፥ ፬

ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ወእስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ ትርጉም፦ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ ነገራቸውም እሰከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ በፀሐይ ውስጥ ድንኳኑን አደረገ Responsorial Psalm 19 : 4 Their voice goes out into all the earth, their words to the ends of the world. In the heavens he has pitched a tent

መዝሙር 142 ቁ ፩፭

ውስተ ኩሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ወእስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ ትርጉም፦ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ ነገራቸውም እሰከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ በፀሐይ ውስጥ ድንኳኑን አደረገ Responsorial Psalm 19 : 4 Their voice goes out into all the earth, their words to the ends of the world. In the heavens he has pitched a tent

መዝሙር ፵፫: ፯

ዘአዘዝከ ፡ መድኀኒቶ ፡ ለያዕቆብ ። ብከ ፡ ንወግኦሙ ፡ ለኵሎሙ ፡ ፀርነ ፤ ወበስምከ ፡ ናኀስሮሙ ፡ ለእለ ፡ ቆሙ ፡ ላዕሌነ ።

መዝሙር ፴፮ :፴፪

አፉሁ ፡ ለጻድቅ ፡ ይትሜሀር ፡ ጥበበ ፤ ወልሳኑ ፡ ይነብብ ፡ ጽድቀ ። ሕገ ፡ አምላኩ ፡ ውስተ ፡ ልቡ

ሶበ ፡ ትሬእዮሙ ፡ ለጠቢባን ፡ ይመውቱ ፡ መከማሁ ፡ ይትሐጐሉ ፡ አብዳን ፡ እለ ፡ አልቦሙ ፡ ልበ ፤ ወየኀድጉ ፡ ለባዕድ ፡ ብዕሎሙ ።

ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል፤ እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ፤ ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ፡፡

ወተዚያነዉ ዳኅናሃ ለኢየሩሳሌም፤ ወፍሥሐሆሙ ለእለ ያፈቅሩ ስመከ፤ ይኩን ሰላም በኃይልከ፡፡

እግዚኦ ኩነኔከ ሀቦ ለንጉሥ፤ ወጽድቀከኒ ለወልደ ንጉሥ፤ ከመ ይኰንኖሙ ለሕዝብከ በጽድቅ፡፡

ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ፤ ወትሠይሚዮሙ መላእክተ ለኵሉ ምድር፤ ወይዘክሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ፡፡

ተዘከር ማኅበረከ በትረ ርስትከ፤ ወአድኀንከ በትረ ርስትከ፤ ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ፡፡

ወትቀውም ንግሥት በየማንከ፤ በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወሑብርት፤ ስምዒ ወለትየ ወአጽምኢ እዝነኪ፡፡

ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፤ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ፤ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡

ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ፤ ወዘመሀርኮ ሕገከ፤ ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት፡፡

ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ፤ ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር፤ ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን፡፡

ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ፤ ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ፤ ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ፤

እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ፤ ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ፤ ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ፡፡

ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ፤ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤ ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት፤

ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢትይኀፈር፤ ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፤ ወአነሥእ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፈቅር

ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በኀመልማለ ወርቅ ። አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ