ሥርዓተ ጸሎት ወስግደትሥርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ሕማማት ማርቆስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኀቤከ ስምዕዎኬ ለእግዚእነ ኲልክሙ አብያተ ክርስቲያናት ከመ ዘአክበሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት በወንጌለ መንግሥት እንዘ ይብል ክርስቶስ ወልደ ዳዊት ኢይምስልክሙ ዘመጻእኩ እሰዓሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት ወኢ ከመ እንስቶሙ አላ ዳዕሙ ዘእንበለ ከመ እፈጽሞሙ ይቤ እግዚእ በወንጌለ ሰላሙ አማኑኤል ስሙ ማርያም እሙ። ማቴዎስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኀቤከ ስምዕዎኬ ለእግዚእነ ኲልክሙ አብያተ ክርስቲያናት ከመ ዘአክበሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት በወንጌለ መንግሥት እንዘ ይብል ክርስቶስ ወልደ ዳዊት አሜን አሜን እብለክሙ እስከ አመ የኀልፍ ሰማይ ወምድር የውጣ እንተ አሐቲ ቅፍጸታ ወአሐቲ ኅርመታ ኢተኀልፍ እምኦሪት ወእምነቢያት እስከ ሶበ ኲሉ ይትገበር ወይከውን ይቤ እግዚእ ዘበዕብራይስጢ ልሳን በወንጌለ ማቴዎስ ብርሃን ዘእምብርሃን። ዮሐንስ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በወንጌል ለዘመሀረነ በኦሪት ወበነቢያት ለዘናዘዘነ በከመ መሀረነ እግዚእነ ስብሐት ለእግዚአብሔር ከመ ናምልኮ ለዘፈጠረነ። ሉቃስ ሃሌ ሉያ ይቤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዘ ይሜህረነ በወንጌለ ሉቃስ ወባሕቱ ይቀልል ሰማይ ወምድር ይኅልፍ እምትደቅ አሐቲ ቃል እምኦሪት። ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ነአምን ነአምን ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም ርግዘተ ገቦሁ ነአምን ወቅንዋተ እደዊሁ ነአምን ዬ ዬ ዬ ነአምን ሞቶ ወትንሣኤሁ። ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። ምንባባት ምንተኑ አዐዉ ዕሴተ በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ ማርያም ሠናይት ዘታፈቅሪ ምሕረተ ሶበሰ ትዓቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ እምኢሐዮኩ አሐተ ሰዓተ፡ ተአምረ ማርያም፤ ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ በይዘአ ቅረብኩ ለኪ ንስቲተ ቃላ ይባቤ እቲ እሙ በረከተ አፉኪ መሐዛተ ከርቤ ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ ኅብስተት ፈቅት ኢሳይያስ ይቤ፡ ስብሐት ለኪ ማርያም በኈልቈ መላእክት ዘኢርያም ስብሐት ለኪ ማርያም በኈልቁ ጻድቃን ዘገዳም ስብሐት ለኪ ማርያም በኈልቁ ርደቱ ለዝናም ስብሓት ወክብር ወለጊያ ለተአምርኪ ዮም ወበተአምርኪ ተፈሥሐ ኵሉ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ጽውዕ መድኃኒት ለዘይጸምኦ ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለጸባኢነ ይጽብኡ ዋልታት አ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአጽልልቲሁ ምስሌሁ ወመስቀለ ሞቱ ቅድሚሁ ፡ አዘቅተ ወይን ገቦሁ ቁርባነ አምልኮ ሥጋሁ ፤ ያብአነ ቤተ መርዓት ውስተ ደብተራሁ አመ ይትጋብዑ ለምላሕ ሥርግዋን ሐራሁ" ለጥብሐ ሥጋከ እሴሰዮ ወለነቅአ ደምከ እረውዮ ኢየሱስ ክርስቶስ በግዕ ዘቀራንዮ ፡ ለላዕከ እሜይ ከመ እራዮ ውስተ ሶያሐ ሱራፊ ላዕለትየ ደዮ ፡ ወበሕማመ ሞትስ አምላካዊ ለቁስልየ ኣጥዕዮ፡ ስብሐት ለከ ኢየሱስ በአፈ ኩሉ ውዱስ ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቀዳሌ ሥጋ ወነፍስ ስብሐት ለከ ኢየሱስ ለዕሩቃ ልብስ ስብሐት ለከ ኢየሱስ ዘኢትስዐር ጉሥ ስብሐት ለከ ኢየሱስ ቃለ አብ ቅዱስ ይዲ ምስባክ ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ከመ ንኩን ድልዋነ ለመንግሥተ ሰማያት፤ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ መሐረነ ወተሣሃለነ ወረሰየነ ድልዋነ ለሰሚዓ ወንጌል ቅዱስ ይካ ወንጌል ቅዱስ ዘዜነው/ዘሰበኪ. ካህን ፡ ጸልዩ በእንተ ጽንዓ ዛቲ ይበል ( ያንብብ ) ይካ ስለዚች ቦታ መድናት በቅዱሳን አባቶቻችን ስም ስለሚጠሩ ም ቦታዎችና ገዳሞች በውስጣቸውም ስለሚኖሩ ሽማግሎች በጠቅ ላላም ስለዚህ ዓለም መጠበቅ ጸልዩ፤ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸ ው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በዚች ቦታና በሌሎች ቦታዎች ስለሚገኙ በነፍስ በሥጋ ስለ ታመሙ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን ጸልዩ። ጌታ ለኛም ለነርሱም ሕይወቱን ጤንነቱን ሰጥቶ በጎ ነገርን ያደርግ ዘንድ። የኛንም ኃ ጢአታችንንም ያስተሥርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በባሕር በየብስ በወንዝ በቀላይ በሌላውም መንገድ ሁሉ ስለሚጓዙ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን ጸልዩ። ጌታ በቀና መንገድ መርቶ በሰላም በደስታ ወደ መኖሪያቸው ይመልሳቸ ው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ ከእርሻ ስለሚገኝ ፍሬ ስለ ዛፎችና ስለ ወይኖች በዓለም ም ውስጥ ፍሬን ስለምታፈራ ዕንጨት ሁሉ ጸልዩ። ጌታ ባርኮ አብዝቶ ከጥፋትም ጠብቆ ለፍጸሜ ፍሬ ያደርሳቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይኪ አምላካችን ክርስቶስ በገዦችና በፈራጆች ፊት ይቅርታንና ምሕረትን እንዲሰጠን ልቡናቸውንም ሁልጊዜ በቸርነቱ እንዲያራ ራልን ጸልዩ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በክርስቶስ አምነው ከዚህ በፊት ስለሞቱ ወንድሞቻችንና አባቶቻችን ጸልዩ። እነርሱም የተቀደሱ አባቶቻችን ሊቃነ ጳጳሳት ና አባቶቻችን ጳጳሳት አባቶቻችን ኤጲስ ቆጶሳት አባቶቻችን ቆሞሳት አባቶቻችን ቀሳውስት ወንድሞቻችን ዲያቆናት አባቶቻችን መነኮሳትና አባቶቻችን ሕዝባውያን ሌሎችም ከክርስ ቲያን ወገን በሞት ያረፉት ሁሉ ናቸው። ጌታ ዕረፍተ ነፍስን ይሰጣቸው ዘንድ ጸልዩ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ የክርስቲያን እምነት ላልተፈጸመላቸው ወገኖቻችን ጸልዩ። ጌታ ይባርካቸው ዘንድ እስከ መጨረሻዪቱም ሕቅታ በቀናች ሃይ ማኖት ያጸናቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ ሐዋርያት ስላጸኗትና ስለሰበሰቧት ስለ አንዲት ቤተ ክርስቲ ያን ሰላም ጸልዩ። ስለ ሕዝቡም ሁሉ መዳንና ስለ ቦታው ሁሉ መጠበቅ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ ሊቀ ጳጳሳቱ አባታችን አቡነ ና ብፁዕ አባታችን አቡነ _ በሕይወት በሞት በኑሮም ስለሚደርስባቸው ሁሉ ጸልዩ። ሕይወታቸውን ጠብቆ ለብዙ ዘመን በመንበረ ስብከታቸው ያጸናቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ ይኪ ምዕመናንን በየስፍራቸው ሁሉ በቸርነት ስለሚያስቡና ለበጎ ነገር ስለሚደክሙ የቀና ሃይማኖት ስላላቸው ሰዎች ሁሉ ጸልዩ። ጌታ ባርኮ ዋጋቸውን እንዲሰጣቸውና ይቅርታን እንዲያደርግላቸው ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይኪ ለቊርባን የሚሆን ስንዴውን ዕጣኑን ዘቢቡን የሚነበብባቸው መጻሕፍትን ሌላውንም የቤተ መቅደስ ዕቃ ሁሉ በመስጠት ስለሚያስቡ ሰዎች ጸልዩ። ጌታ በመንግሥተ ሰማያት የበለጠ ዋጋ ይሰጣቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ ስማቸውን በያንዳንዳቸው እንድንጠራ ስላዘዙን ስለ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ስለ ታላላቆች አባቶች ጸልዩ። ጌታ በረከትን ሰጥቶ በባለስልጣኖችና በሹማምት ፊት በፈራጆችም አደባባይ ፍቅርን መወደድን ያድላቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታ ችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በደዌ ሥጋ በደዌ ነፍስ ለደከሙና ለተቸገሩ ለባልቴቲቱም አባት እናት ለሌላቸው ለድኖቹ ልጆችና ለተጨነቁት ሰዎች ዘር ለዘሩ እርሻ ላረሱ ለሚሸጡ ለሚገዙ ለተጨነቀችም ሰውነት በማ ናቸውም ቦታ ሁሉ ጸልዩ። ጌታ ራርቶ ይቅር እንዲላቸው። የኛን ም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በግዞት በምርኮኝነት ተይዘው ለተጨነቁ አገር ለቀው ለተሰደዱ በአጋንንት አሸክላም ለተያዙ ሰዎች ጸልዩ። ጌታ ከግዞት ከምርኮኝነት ያወጣቸው ዘንድ፤ ይቅርታውንም ሰጥቶ እነርሱንም እኛንም ያድነን ዘንድ። ኃጢአታችንንም ያስተሥርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይኪ ለነፍሳቸው ይቅርታን እየፈለጉ ክቡር በሆነ በዚህ ስፍራ ስለተሰበሰቡት ሁሉ ጸልዩ። የአምላካችን የጌታችን ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግላቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሥርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይካ በዚህ ዓመት ስለዝናም መዝነም ስለ ባሕርና ስለ ወንዞችም መምላት ጸልዩ። እውነተኛ አምላካችን ክርስቶስ በረከቱን ሰጥቶ እሰከ ልካቸው እንዲመላቸው፤ ለምድርም ልምላሜውን ሰጥቶ ደስ እንዲያሰኛት ሥጋዊን ሁሉ በረድኤት እንዲያጸና ለእንስሳት ም ሁሉ ድኅነትን እንዲሰጥ ጸልዩ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሥርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ይኪ በጸሎታችን እናስባቸው ዘንድ አስቡን (አትርሱን) ስላሉን ሰዎች ጸልዩ። እግዚአብሔር በበጎ ያስባቸው ዘንድ በየጊዜውም ይቅር ይላቸው ዘንድ። የኛንም ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን። ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን። ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዘወነ። ንስብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በብዝሀ ሣህሉ። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይናን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዖስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይናን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን ኪርያላይሶን" ዘቀትር ሰላም ለኪ አትሮንሰ መለኮት ሰላም ለኪ ማርያም መንበረ ስብሐት። ሰላም ለኪ ደብተራ ብርሃን ስፍሕት። ሰላም ለኪ ንግሥተ ይሁዳ ሰላም ለኪ ፀሐየ መርሙዳ ሰላም ለኪ ድንግልናዊት እም ዘምስለ ሰጊድ ንኤምኀኪ በል። ሰላም ለኪ ማርያም ውድስት በአፈ ኵሉ ፍጥረት ታቦት አንቲ ዘሙሴ ጽላት ዘሕግ ወዘሥርዓት ሰላም ለኪ። ገይበ ብሩር ጽሪት ወምቅዳሐ ንጹሕ ሐሊብ ማርያም መሶብ ዘመና ልሁብ እንተ ጾርኪ ሲሳየ ሕዝብ ሰላም ለኪ። ትርሲተ ቤቱ ሠናይ ለነቢይ ሐጌ ወወለት አንቲ ዘሰሎሞን ሐርጌ ማርያም ዘመነ ጽጌ ሰላም ለኪ። እመ ቅድው በግዕ ዘቀተልዎ በግፍዕ ወደብተራ ስምዕ ዘጳውሎስ ረድእ ማርያም ዘመነ ፍግዕ ሰላም ለኪ። ኦርያሬስ ሰማይ ልብስኪ ወአሣእንኪ እብላ ጽጌ ደንጐላት ቀይሕ ዘምድረ ቈላ ማርያም ዘመነ ተድላ ሰላም ለኪ። በመድበለ ማኅበር ጽፉቅ እዌድሰኪ በጻሕቅ ከመ ትመዐድኒ ነገራተ ጽድቅ ማርያም ዘመነ ዕርቅ ሰላም ለኪ። ተደንግሎ ሥጋ ወነፍስ ለባሕቲትኪ ኮነ አመኒ በጎል ወለድኪ ሕፃነ ኢረስሐ ወኢማሰነ ሰላም ለኪ። እሙ በሊዮ በእንቲአየ ለፍሬ ከርሥኪ እብኖዲ። ላዕሌሁ ምሕረተ ኢታጐንዲ እመ አሕዘነከ ብእሲ አባዲ ቤዛ ነፍሱ ንጽሕየ እፈዲ። ስብሐት ለከ ኦ ዘተቀኖከ ኢየሱስ ጻድቅ ማእከለ ፪ ፈያት። እንዘ ኢትከውን አንተ ገባሬ እኪት ከመ ትስዐር ቀኖተ ሞት ስብሐት ለከ። እፎ ሰፋሕከ አዕዳዊከ ወተሰቀልከ በዕፅ ዕጽወተ ቀላያት ታርኁ አምሳለ አንቀጽ እንተ ሖርከ ብሔረ ግብፅ ስብሐት ለከ። ፀሐይ ብሩህ አሜሃ ጊዜ ቀትር ጸልመ ወርኅኒ ጽዱል ተመሰለ ደመ ትንቢት ከመ ቀደመ ስብሐት ለከ። ለአብርሃም አብ ቀዳሚ ዘአስተርአይኮ ክርስቶስ ቀትረ ታሕተ ዕፀ ድርስ ተሰቀልከ ከመ እቡስ ስብሐት ለከ። ሐዘነ ማርያም እምከ ነጺረከ ለዘታፈቅሮ ሐዋርያ ትቤሎ እምከ ነያ ከመ ትናዝዝ ብዝኀ ብካያ ስብሐት ለከ። ዘሰአልከ ማየ እምነ ሳምራዊት ብእሲት ከመ ትፈጽም ኵሎ ነገረ ትስብእት እንዘ አንተ ማየ ሕይወት። ሕጽረነ ወትረ እግዚኦ ለደቂቀ ዛቲ ማኅበር በመስቀልከ መግረሬ ፀር እምድድቅ ወእምጋኔነ ቀትር ወእምኵሉ ዘይመጽእ ግብር። ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ ዕሩያነ አካል ወገጽ ዘአስተርአይክሙ እንበለ ሕጸጽ ጊዜ ቀትር ታሕተ ዕፅ ግናይ ለክሙ። ለንግሥክሙ ሰገደ አብርሃም በርእሱ ቤተ ገብርክሙ እንዘ ይብል ገኃሡ አጋዕዝትየ ዘትሤለሱ ግናይ ለክሙ። በላዕለ ማርያም ድንግል ሥላሴክሙ ተረክበ በዮርዳኖስ ቅድመ ወበታቦር ካዕበ ወንጌል ከመ ነበበ ግናይ ለክሙ። ለቤተ ክርስቲያን ሥላሴ አናቅጺሃ አንትሙ ሱራፌልኒ በቅዳሴሆሙ ያኤምሩ ግጻዌክሙ ግናይ ለክሙ። ፈጣርያነ ፀሐይ ወወርኀ አጋዕዝትየ ሥላሴ ዘነጸሩክሙ ኤልያስ ወሙሴ በክብር ወበውዳሴ ግናይ ለክሙ። ጠፈረ ቤትክሙ ማይ ዘኅብሩ በረድ የአኵቱክሙ እንተ ነጸርዎ ኅሩያን አንጋድ በስኢል ወበሰጊድ ግናይ ለክሙ። አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዝክርክሙ ሕይወት ሶበ ከናፍርየ እከሥት ስመ ዚአክሙ በኵሉ ሰዓት ይስማዕ እምአፉየ ወይደንግፅ ሞት። |
ዓርብ የስቅለት ጸሎት መርሐ ግብርዓርብ የስቅለት ጸሎት መርሐ ግብር 1. የነግህ (ጠዋት 1 ሰዓት) - የዳዊት መዝሙር 111 እስከ 130 ይደገማል። - የዓርብ ውዳሴ ማርያም ይደገማል። - መራሒ (መሪው) ሃሌ ሉያ በ9 ነአምን ነአምን ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም ርግዘተ ገቦሁ ነአምን ወቅንዋተ እደዊሁ ነአምን ዬ፡ ዬ፡ዬ፡ ነአምን ሞቶ ወትንሣኤሁ። (አማርኛ) ሃሌ ሉያ በመለኮቱ የማይታመም በሥጋው የታመመ የእርሱን ሕማሙን እናምናለን። የጎኑን መወጋት የእጆቹን መቸንከር እናምናለን። ወዮ፡ ወዮ፡ ወዮ፡ ሞቱንና ትንሣኤውን እናምናለን። 2. ግራና ቀኝ 6 ጊዜ በመቀባበል -ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም - ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል - አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። 3. (ግራና ቀኝ በመቀበቀበል 3 ጊዜ ይባላል) -ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። ምንባባት ኦሪት ዘዳግም ም8 ቁ 18 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 33 ቁ 5- 22 ትንቢተ ኤርምያስ ም 22 ቁ 29 ትንቢተ ዘካርያስ ም 11 ቁ 11 ትንቢተ አሞጽ ም 2 ቁ 4- 16 ትንቢተ ሆሴዕ ም 10 ቁ 5- 9 ሃይማኖተ አበው ም 16 ቁ 2-10 ተግሣጽ( ምክር በካህን ይነበባል) 4. ምንተኑ ተብሎ መቅድም ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። 5. ምስባክ ትርጉም ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ የሐሰት ምስክሮች በጠላትነት ተነሡብኝ ወዘኢየአምር ነበቡ ላዕሌየ በእኔ ላይም የማላውቀውን ነገር ተናገሩብኝ ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ የሐሰት ምስክሮች በጠላትነት ተነሡብኝ መዝሙር 34 ቁ 11-12 6. ወንጌል ማቴ 27 1-14 ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት ይስቅልዎ ለኢሱስ ዲበ ዕፀ መስቀል ማር 15 ቁ 1-5 ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ አፍአ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ ሉቃ 22 ቁ 66-71 ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ ለኢየሱስ ወመጠውዎ ለጲላጦስ ዮሐ 18 ቁ 28-40 ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ ለኢየሱስ ወነበረ አውዶ ሶቤሃ 7. ካህን ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ያነባሉ፤ ሕዝቡ በየምዕራፉ አቤቱ ይቅር በለን ይበሉ። 8. በአንድ ወገን ያሉት ክርሰቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ይቤዝወነ በሌላ ወገን ያሉት ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ - ኪርያላይሶን (5 ጊዜ በል) - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ዕብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ቴኦስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን ግራና ቀኝ በመቀባበል 41 ጊዜ ኪርያላይሶን። 9. መልክአ ሕማማት ( የጠዋት) 10. ካህን - ፍትሐት ዘወልድ ወይም - ወዕቀቦሙ - ኦ ማኅበራኒሁ - ነዋ በግዑ እያፈራረቁ ይበሉ። 41 ጊዜ ኪርያላይሶን (በካህን) ዲያቆን ሑሩ በሰላም እግዚአብሐር የሀሉ ምስሌክሙ ንዑ ወተጋብኡ ውስተ ቤተክርስቲያን ቅድስተ በጊዜ 3ቱ ሰዓተ መዓልት ዘዓርብ ለጸሎት እያለ የሚቀጥለውን ጸሎት ያውጃል። 1. ዘሠለስቱ ሰዓት ( ጠዋት 3 ሰዓት) - እንደ ጠዋቱ - መራሒ (መሪው) ሃሌ ሉያ በ9 ይበል። አርዑተ መስቀሉ ፆረ አርዑተ መስቀሉ ፆረ ይስቅልዎ ሖረ ዬ፡ዬ፡ዬ፡ ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ። (አማርኛ) ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ ወደፊትም ዓለምን አሳልፎ የሚኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይሰቅሉት ዘንድ ሄደ፤ ወዮ፡ወዮ፡ወዮ፡ እኛን ያድን ዘንድ ጌታ ባርያ ሆነ። 2. ግራና ቀኝ 6 ጊዜ በመቀባበል -ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። -አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም - ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል - አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። 3. (ግራና ቀኝ በመቀበቀበል 3 ጊዜ ይባላል) -ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። ምንባባት ኦሪት ዘልደት ም 48 ቁ 1-19 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 63 ቁ 1-19 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 64 ቁ 1-4 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 5 ቁ 10-17 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 50 ቁ 4-9 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 3 ቁ9-15 ትንቢተ ሚክያስ ም 7 ቁ 9-20 መጽሐፈ ኢዮብ ም 29 ቁ 21-25 መጽሐፈ ኢዮብ ም 30 ቁ 1-9 4. ምንተኑ ተብሎ ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ካህን ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ ዺያቆን መዝ ዳዊት 34(35) ከ3 ቦታ ከፍሎ በውርድ ንባብ ያንብብ 5. ምስባክ አማርኛ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን ብዙ የሆኑ ውሾች ከበቡኝ ወአኀዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን የክፉዎች ማኀበርም በአንድነት ሆነው ያዙኝ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን ብዙ የሆኑ ውሾች ከበቡኝ መዝሙረ ዳዊት ም 21 ቁ 16 6. ወንጌል ማቴ፡ ም 27 ቁ 15-26 ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አኀዝዎ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። ማር፡ም 15 ቁ 6-15 ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቀሠፎ ጲላጦስ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። ሉቃ፡ ም 23 ቁ 13-25 ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አሕየወ ሎሙ በርባንሃ ወወሀቦሙ ኢየሱስሃ ይስቅሉ። ዮሐ፡ ም 19 ቁ 1-12 ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ወሰድዎ ለኢየሱስ ውስተ አውደ ምኵናን። 7. ካህን ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ያነባሉ፤ ሕዝቡ በየምዕራፉ አቤቱ ይቅር በለን ይበሉ። 8.በአንድ ወገን ያሉት ክርሰቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ይቤዝወነ በሌላ ወገን ያሉት ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ - ኪርያላይሶን (5 ጊዜ በል) - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ዕብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ቴኦስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን ግራና ቀኝ በመቀባበል 41 ጊዜ ኪርያላይሶን። 11. መልክአ ሕማማት ( የሠለስት) 12. ካህን - ፍትሐት ዘወልድ ወይም - ወዕቀቦሙ - ኦ ማኅበራኒሁ - ነዋ በግዑ እያፈራረቁ ይበሉ። 41 ጊዜ ኪርያላይሶን (በካህን) ዲያቆን ሑሩ በሰላም እግዚአብሐር የሀሉ ምስሌክሙ ንዑ ወተጋብኡ ውስተ ቤተክርስቲያን ቅድስተ በጊዜ 6ቱ ሰዓተ መዓልት ዘዓርብ ለጸሎት እያለ የሚቀጥለውን ጸሎት ያውጃል። 1. የስድስት ሰዓት - እንደ ጠዋቱ - መራሒ (መሪው) ሃሌ ሉያ በ9 ይበል። ተሰቅለ ተሰቅለ ተሰቅለ ወሐመ ቤዛ ኩሉ ኮነ ዬ፡ ዬ፤ዬ በመስቀሉ ቤዘወነ እሞት ባልሐነ። (አማርኛ) ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ተሰቀለ ታመመ የዓለም ቤዛ ሆነ።ወዮ፡ ወዮ፡ወዮ በመስቀሉ አዳነን፣ ከሞትም ነፃ አወጣን። 2. ግራና ቀኝ 6 ጊዜ በመቀባበል -ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። -አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል - አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። 3. (ግራና ቀኝ በመቀበቀበል 3 ጊዜ ይባላል) -ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። ምንባባት ኦሪት ዘኁልቁ ም 21 ቁ 1-9 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 53 ቁ 7-12 ትንቢተ ኢሳይያስ ም12 ቁ 2-6 የኢሳይያስ ራዕይ ም 13 ቁ 1-10 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 50 ቁ 10 -11 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 51 ቁ 1-8 ትንቢተ አሞጽ ም 8 ቁ 8-14 ትንቢተ አሞጽ ም 9 ቁ 1-15 ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 37 ቁ 15-23 4. ምንተኑ ተብሎ ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ካህን ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብሕ ኩልነ ይእዜኒ ወዘልፈኒ (ሕዝቡም ቄሱን እየተከተሉ 3 ጊዜ ይበሉ) 5. ምስባክ አማርኛ ቀነውኒ እደውየ ወእገርየ እጄን እግሬን ቸነከሩኝ ወኈለቁ ኩሎ አዕፅምትየ አጥንቶቼንም ሁሉ ቆጠሩ ቀነውኒ እደውየ ወእገርየ እጄን እግሬን ቸነከሩኝ መዝሙር 21 ቁ 16-17 6. ወንጌል ማቴ፡ም 27 ቁ 27-45 ጊዜ ስድሰቱ ሰዓት አልበስዎ አልባሲሁ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። ማር፡ም 15 ቁ 16-33 ጊዜ ስድሰቱ ሰዓት አበጥዎ ለስምዖን ከመ ይፁር መስቀሎ። ሉቃ፤ ም 23 ቁ 27-44 ጊዜ ስድሰቱ ሰዓት ሰቀልዎ ለኢየሱስ በቀራንዮ መካን። ዮሐ፡ ም 19 ቁ 13-27 ጊዜ ስድሰቱ ሰዓት ቀትር ሶቤሃ ሊቃነ ካህናት ሰቀልዎ ለኢየሱስ ማእከለ ክልኤ ፈያት። 7. ካህን ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ያነባሉ፤ ሕዝቡ በየምዕራፉ አቤቱ ይቅር በለን ይበሉ። 8.በአንድ ወገን ያሉት ክርሰቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ይቤዝወነ በሌላ ወገን ያሉት ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ - ኪርያላይሶን (5 ጊዜ በል) - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ዕብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ቴኦስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን ግራና ቀኝ በመቀባበል 41 ጊዜ ኪርያላይሶን። 13. መልክአ ሕማማት ( የስድስት) 14. ካህን - ፍትሐት ዘወልድ ወይም - ወዕቀቦሙ - ኦ ማኅበራኒሁ - ነዋ በግዑ እያፈራረቁ ይበሉ። 41 ጊዜ ኪርያላይሶን (በካህን) ዲያቆን ሑሩ በሰላም እግዚአብሐር የሀሉ ምስሌክሙ ንዑ ወተጋብኡ ውስተ ቤተክርስቲያን ቅድስተ በጊዜ 9ቱ ሰዓተ መዓልት ዘዓርብ ለጸሎት እያለ የሚቀጥለውን ጸሎት ያውጃል። 1. ዘተስዓቱ (ዘጠኝ ሰዓት) - እንደ ጠዋቱ - መራሒ (መሪው) ሃሌ ሉያ በ9 ይበል። ሶበ ሰቀልዎ፤ ሶበ ሰቀልዎ፤ ሶበ ሰቀልዎ፡ ለእግእዚነ ፀሐይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ ዬ፤ዬ፤ዬ አድለቅልቀለት ምድር ወተከሥቱ መቃብራት። (አማርኛ) ጌታችንን በሰቀሉት ጊዜ ፀሐይ ጨለመ ጨረቃ ደም ሆነ ወዮ፤ወዮ፡ወዮ ምድር ተናወጠች መቃብሮችም ተከፈቱ። 2. ግራና ቀኝ 6 ጊዜ በመቀባበል -ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። -አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል - አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። 3. (ግራና ቀኝ በመቀበቀበል 3 ጊዜ ይባላል) -ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። ምንባባት መጽሐፈ ኢያሱ ም 5 ቁ 11-12 መጽሐፈ ሩት ም 2 ቁ 11-14 ትንቢተ ኤርምያስ ም 11 ቁ 18-23 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 24 ቁ 1-23 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 25 ቁ 1-12 ትንቢተ ኢሳይያስ ም 26 ቁ 1-7 ትንቢተ ዘካርያስ ም 14 ቁ 5-11 መጽሐፈ ኢዮብ ም 16 ቁ 12-20 4. ምንተኑ ተብሎ ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ካህን ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ (ሕዝቡም ቄሱን እየተከተሉ 3 ጊዜ ይበሉ) 5. ምስባክ አማርኛ ወወደዩ ሐሞት ውስተ መብልዕየ በምግቤ ውስጥ ሐሞትን ጨመሩ ወአስተዩኒ ብሒአ ለጽምእየ ጥማቴንም ለማርካት መፃፃውን አጠጡኝ ወወደዩ ሐሞት ውስተ መብልዕየ በምግቤ ውስጥ ሐሞትን ጨመሩ መዝሙረ ዳዊት 68 ቁ 21-22 6. ወንጌል ማቴ፡ም 27 ቁ 46-50 ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት ጸርሐ ኢየሱስ በቃሉ ወይቤ ኤሎሄ ኤሎሄ። ማር፡ም 15 ቁ 34-37 ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት ገዓረ ኢየሱስ በቃሉ ወወፅአት መንፈሱ ሶቤሃ። ሉቃ፡ ም 23 ቁ 45-46 ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት ከልሐ ኢየሱስ በቃሉ ወአማኅፀነ ነፍሶ ሶቤሃ። ዮሐ፡ም 19 ቁ 28-30 ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት አጽነነ ርዕሶ ኢየሱስ ወይቤ ተፈጸመ ኵሉ። 7. ካህን ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ያነባሉ፤ ሕዝቡ በየምዕራፉ አቤቱ ይቅር በለን ይበሉ። 8.በአንድ ወገን ያሉት ክርሰቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ይቤዝወነ በሌላ ወገን ያሉት ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በብዝኀ ሣህሉ - ኪርያላይሶን (5 ጊዜ በል) - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ዕብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ቴኦስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን - ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን ግራና ቀኝ በመቀባበል 41 ጊዜ ኪርያላይሶን። 15. መልክአ ሕማማት ( የተሰዓት -(የዘጠኝ ሰዓት)) 16. ካህን - ፍትሐት ዘወልድ ወይም - ወዕቀቦሙ - ኦ ማኅበራኒሁ - ነዋ በግዑ እያፈራረቁ ይበሉ። 41 ጊዜ ኪርያላይሶን (በካህን) ዲያቆን ሑሩ በሰላም እግዚአብሐር የሀሉ ምስሌክሙ ንዑ ወተጋብኡ ውስተ ቤተክርስቲያን ቅድስተ በጊዜ 11ቱ ሰዓተ መዓልት ዘዓርብ ለጸሎት እያለ የሚቀጥለውን ጸሎት ያውጃል። 1.በ11 ሰዓት - እንደ ጠዋቱ - መራሒ (መሪው) ሃሌ ሉያ በ9 ይበል። ንዜኑ ንዜኑ ንዜኑ ዘአምላክነ ኂሩት ትሕትና ወየውሀተ ዘእንበለ ዐቅም ዬ፤ዬ፤ዬ፤ እንዘ ይጼዕልዎ ኢጸዐሎሙ ወእንዘ ያሐምምዎ ኢተቀየሞሙ። (አማርኛ) ከመጠን በላይ የሆነውን የአምላካችንን ቸርነት ትሕትንንና ደግነትን እንናገራለን፣ ወዮ፡ወዮ፤ ወዮ፤ ሲሰድቡት ላልሰደባቸው መከራ ሲያጸኑበት ላልተቀየማቸው ጌታ አንክሮ ይገባል። 2. ግራና ቀኝ 6 ጊዜ በመቀባበል -ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። -አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም። - ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ ዕብል - አቡነ ዘበሰማያት እስከመጨረሻው። 3. (ግራና ቀኝ በመቀበቀበል 3 ጊዜ ይባላል) -ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለሕማሙ ይደሉክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም -ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለከ ይደሉ ኃይል ለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። 4.ቅድመ ወንጌል ይሰበካል 5. ወንጌል ማቴ፡ ም 27 ቁ 51-56 ማር፡ ም 15 ቁ 38-41 ሉቃ፡ ም 23 ቁ 47-49 ዮሐ፡ ም 19 ቁ 31-37 6. ካህን በእንተ ጽንዐ ዛቲ 7. ኪርያላይሶን 41 ጊዜ 8. ትምህርት 9. ለህዝቡ ስግደት ይሰጣል ተ ፈ ጸ መ |