ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም፡፡ ዚቅበከመ ይቤ እግዚእነ በወንጌል ዘያፈቅረኒ ይዕቀብ ቃልየ፤ ያፈቅሮ አቡየ አነ ወአብ አሐዱ ንሕነ፤ ወካዕበ ይቤ አሐዱ ሕላዌነ፤ እምሰማያት ወረደ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ፤ ኮነ ሕጻነ ወተወልደ በተድላ መለኮት፤ ዘይሥዕሎሙ ለሕጻናት በውስተ ማኅፀን፤ መጽአ ለመድኀኒት፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ |
ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ እምሰብእ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡ ዚቅቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ዘበተዋህዶ ይሴለስ እምኀበ አብ ትጉሃን ይትቄደስ እሳተ ሕይወት ዘኢይተገሠሥ ወኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ፡፡ |
ተፈስሒ ድንግል ዘኢተአምሪ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤ እንዘ ትዘብጥ ከበሮ ቅድመ አዕላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ ትነግር ውዳሴ፤ ማርያም እኅቱ ለሙሴ፡፡ ዚቅበፈቃደ አቡሁ ወረደ ኀበ ማርያም ተአንገደ በድንግልና ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ፡፡ |
ሰላም ለሕላዌክሙ ዚቅነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ነአምን ዘንተ ሥላሴ አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም፤ ዘእምኔሁ ለአብ ወልድ ተወልደ በአምሳለ ዚአሁ ኅቡር ህላዌሁ፤ ነአምን ንሕነ ነአምን፡፡ |
ሰላም ለአጻብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዐልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ዚቅርእይዎ ኖሎት አዕኰትዎ መላእክት ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ |
ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤ መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ሰብዐተ፤ ህየንተ አሐዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩኒ ምእተ፤ ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍስሕተ ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ፡፡ ዚቅስብሐት ለከ፤ ስብሐት ለዘወለደከ፤ ስብሐት ለዘሠረፀ እም አቡከ፤ ዘዕሩይ ምስሌሁ ወምስሌከ ለከዊነ ዘሀሎ ወይሄሉ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡፡ |
ምልጣንኵሉ ይሰግድ ለሥላሴ ፤ ወይትቀነይ ኵሉ ለመንግሥተ ሥላሴ፤ እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል፤ ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ፡፡ |
ቅንዋትዘዲበ ኪሩቤል ይነብር እምሰማያት ወረደ፤ ወተወልደ እም ብእሲት ዘይሴብሕዎ ሠራዊተ መላእክት፤ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ ከመ ዕቡስ ከመ ይቤዙ ዉሉደ ሰብእ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ |
ሰላምሃሌ ሉያ(2X) ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፤ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፤ ውስተ ማፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፤ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ፤ ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ፡፡ ኦ ሥሉስ ቅዱስ ዕቀቡነ እመከራ ሥጋ ወነፍስ ለኵልነ ዉሉደ ጥምቀት፡፡ |