colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅፀ ጸሎት ሠናይ
ምስጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘይተልዎ ርዕይ
በአብትረ ያዕቆብ በርሃ ሥላሴክሙ ፀሐይ
ወተመሰሉ ሰብዓ ዐይን አባግዐ ላባ በማይ
ለሃበ አባግዕ ዘዮም ወጥምቀተ ዐባይ

ዚቅ፡

መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ ውእቱ ዘወጽአ እማይ እመንፈስ ቅዱስ ሠለስቲሆሙ እለ አሐዱ እሙንቱ ሠለስቲሆሙ እለ ይከውኑ ሰማዕተ ሠለስቲሆሙ ሰሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ከመ ይቀድስ ማያተ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም ጸጋ ወጽድቅ በኢየሱስ ክርሰቶስ ኮነ።

ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ
፱ ተ አውራኃ ወ ፭ ተ ዕለተ
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእክነ እምጸድፍ
በርኅራኄኪ ትሩፍ
ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ
ዄላቋሆሙ አእላፍ
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ነግሥ

ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ
መንፈስ ቅዱስ ዘዐጥበቦ
ሶበ መጽአ ቃል ለተናብቦ
ነድ ለማየ ባህር ከበቦ
ማይ ኃበ የሐውጽ ጸበቦ

ዚቅ

ርዕዩከ ማያት እግዚኦ
ርዕዩከ ማያተ ወፈርሁ
ደንገጹ ቀላያተ ማያተ ወደምፁ ማያቲሆሙ

እስመ ለዓለም

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘሕበሪሆን ፀዓዳ
በምግባር ወግዕዝ እለ ይትወሐዳ
ኢየሱስ ክርስቶስ ምሥፍና አባሉ ለይሁዳ
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።

በእንተ ትመህርት ኅቡዐት

አንፈርአፁ ሰብአ አገል አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ ረኪቦሙ ሕፃነ ዘተወልደ ለነ።

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርዮተ አማን መንክር ጥምቀቱ

እዝል ቀዳሚሁ ቃል በል

አቡን ሃሌ ሉያ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ ኀቤነ በነቢያት ሰበኩ ለነ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኵሎ ሕገ ወአስተርአየ ገሀደ።

ምልጣን

በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ ወአስተርአየ ገሀደ።

አራራይ

እምሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ ከመ ይሰዐር መርገማ ለሔዋ ዲነ ዕፅ ተሰቅለ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ወበነቢያት ሰበክዎ ወአስርአየ ገሀደ

ሰላም

አርእየነ እግዚኦ በሣህለከ ዮም ፍሰሐ ኮነ
በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃዲጎ ተስዐ
ወተስዐተ ነገድ ቆመ ማዕከለ ባህር ወወጽአ በሰላምእሬስዮ ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ

ምልጣን

ሃዲጎ ተስዐ ወተስዐተ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም።