ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /2/ የሕይወት መሠረት ሰላም ለኪ የፍጥረት አለኝ ሰላም ለኪ ድንግል አደራሽን ሰላም ለኪ ሁኝልን መከ ሰላም ለኪ አዝ . . . በላዔ ሰብእ ዳነ ሰላም ለኪ ብዙ ነፍስ አጥፍቶ ሰላም ለኪ የአንቺን ስም ለጠራ ሰላም ለኪ ጥርኝ ውኃ ሰጥቶ ሰላም ለኪ አዝ . . . ተማጽነንብሻል ሰላም ለኪ በአማላጅነትሽ ሰላም ለኪ ድንግል ሆይ አደራ ሰላም ለኪ አማልጅን ከልጅሽ ሰላም ለኪ አዝ . . . እኛ ብንከተል ሰላም ለኪ በጎ ምግባርን ሰላም ለኪ በሰላም በጠ?ና ሰላም ለኪ እንኖራለን ሰላም ለኪ አዝ . . .