ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት /2/ ተመልሶ አረገ /2 በኀዘን በጸሎት /2/ ስለሆነ ከልብ የኀዘናቸው ምንጩ /2/ ነበር እንደ ራሔል እንባን እየረጩ /2/ የነነዌ ሰ−ች ደስን ያበሠረ /፪/ ጋሻና ጦራቸው /2/ ጾም ጸሎት ነበረ /2/ እንኝእን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ /2/ በዮናስ ስብከት /2/ ጾም ጸሎት ተማሩ /፪/