colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የያረድ ዉብ ዜማ

የያረድ ዉብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታየ ነሺ / 2/ በምን አንደበተ እንደምን ባለ ቃል ማርያም ልበልሺ/ 2 ምድርና ሰማዩ ተአምርሺን ይንገሩ ፍጥረታት በሙሉ ስለ አንቺ ይመስክሩ ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ስራሺ ድንግል ሆይ እናተ አምሳያም የለሺ ማርያም ድንግል እረዳተ የምትደርሺልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀተ ታምርሺን በአይነ አይቻለሁ ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለሁ አዝ - - - የእግዚአብሀር ጥበቡ በአንቺ ተገለጠ የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ ለፍጥረቱ ሁሉ መሰላል የሆንሺ ነገን ባላውቅ እነም ቢያስፈራኚ አንቺ ካለሺኝ በፍጹም አልወድቅም በፊትሺም እንድቆም ለምስጋና ማርያም ልበልሽ በትህትና አዝ - - - ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም ባንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር ማርያም ማርያም ይበል ተአምርሺን ይናገር ጨለማው ከፊተ ተገፈፈ ማርያም በምልጃሽ ልበ አረፈ ከጎነ ነይ ስልሺ እጽናናለሁ እሳት ገደሉን ሁሉንም አልፈዋለሁ አዝ - - -