እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ቀርባለች ዘወትር ነፍሴ /2/ ልቤ ተነሣሣ ተቀኘ ለክብርሽ በፍጹም ትኅትና ሊያመሰግንሽ ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንካእን የ ጠረች ተክል እመብርሃን የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና ክብር ይገባ ል ዘወትር ጠዋት ማ አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ኀእላ ስራቆት ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ