colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ድንግል በኅሊና

ድንግል በኅሊናዋ ድንግል በሥጋዋ እመቤቴ ማርያም ርኅርተ ልቡና ሃሳቧ ንፁሕ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እርሷን የሚያህላት ማን ነው እግዚአብሔር ሰውን ምንኛ ቢያከብረው አንቺን ለአብነት ለበረከት ሰጠው በሃሳባችን ሁሉ እናከብርሻለን የድኅነት ዐርማ ልጅሽ ስለሆነ ድንግል በኅሊናዋ ድንግል በሥጋዋ እመቤቴ ማርያም ርኅርተ ልቡና ሃሳቧ ንፁሕ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እርሷን የሚያህላት ማን ነው የጆሯችን መስኮት ይከፈት በደስታ ከመንፈስ ቅዱስ ነው የድንግል ሰላምታ ደስታ ተሰማኝ አለችሽ ኤልሳቤጥ በተሰሙ ጊዜ የትኅትናሽ ቃላት ድንግል በኅሊናዋ ድንግል በሥጋዋ እመቤቴ ማርያም ርኅርተ ልቡና ሃሳቧ ንፁሕ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እርሷን የሚያህላት ማን ነው የብርሃን እናቱ ብርሃን የተመላሽ በታላቅ ደስታ ልናመሰግንሽ ሕፃን ሽማግሌ በደጅሽ ቆመናል ሸሽጊን ሰውሪን በልቦናሽ ፀዳል ድንግል በኅሊናዋ ድንግል በሥጋዋ እመቤቴ ማርያም ርኅርተ ልቡና ሃሳቧ ንፁሕ ነው ቅዱስ ነው ክቡር ነው ከፍጥረታት እርሷን የሚያህላት ማን ነው በመሰንቆ ቃና በእንዚራው ቅኝት ስምሽ ይጣፍጣል ከልብ ሲዘምሩት ማርና ወተት ነው የስምሽ ትርጓሜ እጠራዋለሁኝ ደግሜ ደግሜ