ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል ለእሥራኤል ሚካኤል ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል መልአከ ኃይል ሚካኤል ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (2) ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት ነጸብራቃዊ ሚካኤል ተክህኖ ልብስህ ሚካኤል አመልማለ ወርቅ ሚካኤል ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (2) ኦ ሚካአል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት በኃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት በሥዕልህ ፊት ሚካኤል እሰግዳለሁ ሚካኤል ቀርበህ አረጋጋኝ ሚካኤል አለሁ በለኝ ሚካኤል ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (2)