colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ደጅ ጠናሁ ቆይቼ

ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተጽናናሁኝ እረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሆኝኝ ቀሪው ዘመኔን የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የዓለምዋን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺም ደግነት ባርያሽን ሰውረኝ ከአስጨናቂ ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዮ በአንቺ ነው የታበሰ ሰላም ለኪ ልቤ በአንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባርያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላንን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዮ በአንቺ ነው የታበሰ ሰላም ለኪ ደጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ በመርገም ምክአቸው ሊለያዩኝ ሲሹ እሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብላ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እንባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዮ በአንቺ ነው የታበሰ ሰላም ለኪ