colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አእማደ ሃይማኖት

አእማደ ሃይማኖት ጴጥሮስ ወጳውሎስ እለ ምእዎ ለንጉስ ሮም በስመ እየሱስ ክርስቶስ ተዘጋጅቶልናል አክሊል ከሰማያት ጽና ወንድሜ ሆይ መከራን ታገሳት ብሎ ያበረታ የወንጌል ወዳጁን አጠናቆ ሔደ ጴጥሮስ እሩጫውን አእማደ ሃይማኖት ጴጥሮስ ወጳውሎስ እለ ምእዎ ለንጉስ ሮም በስመ እየሱስ ክርስቶስ የሞቱን ብድራት ለመቀበል ከላይ ደፍሮ ቆሞ ታየ ከፍርድ አደባባይ ተከተለኝ አለ እንዲፈጸም ቃሉ ቁልቁል ተሰቀለ በዕፀ መስቀሉ አእማደ ሃይማኖት ጴጥሮስ ወጳውሎስ እለ ምእዎ ለንጉስ ሮም በስመ እየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስ አንገት ሰጠ በራሱ ጨክኖ ክብርን በሚያለብሰው በአምላኩ ታምኖ የወንጌል መጋቢ የአሕዛብ መምህር በተጋድሎ ዜና አለበሳት ምድርን አእማደ ሃይማኖት ጴጥሮስ ወጳውሎስ እለ ምእዎ ለንጉስ ሮም በስመ እየሱስ ክርስቶስ በሮም አደባባይ በግፍ ተሰየፉ ወንጌልን አክብረው አፅንተው አለፉ በመከራ ፀንቶ ታግሶ መኖሩ የሰምዕታት ብርታት ምንድነው ምስጢሩ አእማደ ሃይማኖት ጴጥሮስ ወጳውሎስ እለ ምእዎ ለንጉስ ሮም በስመ እየሱስ ክርስቶስ ዓለምን በሙሉ ዞረው አስተምረዋል ሐይማኖታችንን እስከ አሁን ያቆያት የጳውሎስ እና የጴጥሮስ በረከት ዘወትር አይለየን የሆነን መዳህኒት