ሃሌ ሉያ ለአብ ሁሉን ለሰራ በጥበብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሰውን እሰከ ሞት ለሚወድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፍጥረቱን ሁሉ ለሚቀድስ ይገባዋል እና ክብር እና ውዳሴ አንድ አምላክ ለሚሆን ለቅድስት ሥላሴ ዘውትር እናመስግን ስሙን በውዳሴ የአሮንን አምላክ እንዲሁም የሙሴ ሃሌ ሉያ ለአብ ሁሉን ለሰራ በጥበብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሰውን እሰከ ሞት ለሚወድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፍጥረቱን ሁሉ ለሚቀድስ መላእክት ሁሉ የሚያመሰግኑት ቅዱሳኑ ሁሉ የሚገዙለት ግሩም ነው ድንቅ ነው ኃያል መለኮት ዘላለም የጸና ፍጹም በእውነት ሃሌ ሉያ ለአብ ሁሉን ለሰራ በጥበብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሰውን እሰከ ሞት ለሚወድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፍጥረቱን ሁሉ ለሚቀድስ ሁሉን በጥበቡ ለሚያስተዳድር ዘላለም የጸና የሚገባው ክብር አንዳች ነገር የለም ከቶ የሚሳነው የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ድንቅ ነው