ኮከበ ብሩህ ቅዱስ ማርቆስ ዘሠረቀ እም እስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ(፪) ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብጽ ወኢትዮጵያ በከመ ጳውሎስ ሃዋሪያ(፪) ትርጉም፤-ቤተ ክርስቲያን ብለን ከምንጠራት ከእስክንድርያ የተገኘ የሚያበራ ኮከብ ቅዱስ ማርቆስ እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለኢትዮጵያና ግብጽ ስዎች አባት ሆናቸው።