colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ርግብዬ

ርግብየ(2) ማርያም እሙ ለእግዚእየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ በዓምደ ብርሃን ጻፊ ስምየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ የተመረጥሽ ቤቴ ንጹሕ ሽልማቴ የክብሬ አክሊል ንዒ እመቤቴ ርግብየ ወደ አንቺ እጮኻለሁ በችግሬ ጊዜ እንድታስቀሪልኝ የልቤን ትካዜ ርግብየ ርግብየ(2) ማርያም እሙ ለእግዚእየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ በዓምደ ብርሃን ጻፊ ስምየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ የማትፈርሺ መቅደስ ንጽሕት አዳራሽ የመለኮት እሳት በማኅጸንሽ ያዝሽ ርግብየ የድኅነቴ ምክንያት የሕየወቴ ፋና የችግሬ ደራሽ ንዒ በደመና ርግብየ ርግብየ(2) ማርያም እሙ ለእግዚእየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ በዓምደ ብርሃን ጻፊ ስምየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ ስጠራ ስምሽን ከጠዋት እስከ ማታ ፈጥነሽ ድረሺልኝ እንዳልንገላታ ርግብየ የነቢያት ሞገስ የሰማዕታት አክሊል የጸሎት ማረጊያ የወርቅ መሰላል ርግብየ ርግብየ(2) ማርያም እሙ ለእግዚእየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ በዓምደ ብርሃን ጻፊ ስምየ በቀለመወርቅ ጻፊ ስምየ ምርኩዝ መደገፊያ የሃይማኖት በትር ሆነሽ የተገኘሽ የሕይወት ማኅደር ርግብየ መንገዴ ጨልሞ ወድቄ እንዳልቀር ደግፈሽ አሻግሪኝ ያን የኃጢአት ባህር ርግብየ