colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ማርያም ዐርጋለች

ማርያም አርጋለች ወደ ገነት (2) የሰማይ መላእክት እያጀቧት እርሷም እንደ ልጇ ተነሥታለች የአባቷ ዳዊትን ትንቢት ልትፈጽም ወርቁን ተጎናጽፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት ዐረገች በእልልታ ድንገል የኛ እናት ዐርጋለች ማርያም ተነሥታለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት (2) የሰማይ መላእክት እያጀቧት እርሷም እንደ ልጇ ተነሥታለች ሰማይም ይከፈት ደመናም ይዘርጋ ዝምታ አይኖርም እመ አምላክ ዐርጋ አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን ከዘለዓለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን ዐርጋለች ማርያም ተነሥታለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት (2) የሰማይ መላእክት እያጀቧት እርሷም እንደ ልጇ ተነሥታለች የአምላክ ማደርያ ያ ቅዱስ ሥጋሽ አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው ተነሥተዋል በክብር በእምነት አየናቸው ዐርጋለች ማርያም ተነሥታለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት (2) የሰማይ መላእክት እያጀቧት እርሷም እንደ ልጇ ተነሥታለች ሐዋርያት አበው እንኳን ደስ ያላችሁ በክብር ዐረገች ማርያም ሞገሳችሁ ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኗን ይዛችሁ የድንግል ዕርገቷን ንገሩ ተግታችሁ ዐርጋለች ማርያም ተነሥታለች