colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ድንግል በዕለተ ዓርብ

ድንግል በዕለተ ዓርብ በቀራንዮ ጎልጎታ እንዴት ሆነሽ ነበር ልጅሽ ሲንገላታ አጥንቱ እስኪ ቆጠር ሲገርፉት ሲተፉበት ሲነቅፉት በጥፊ እየመቱት ሲዘባበቱበት መስቀል አሸክመው ተራራ ሲያወጡት ከግራ ከቀኝ እያዋከቡት ከፊታቸው ሲወድቅ ደክሞት በዘንባባ ገመድ ሲስቡት ቀራንዮ ሲደርስ ልብሱን ገፈውት እርቃኑን በመስቀል ቸንክረውት ደሙ እንውሃ ሲፈስ መሬት ምንተሰማው ያንቺ አንጀት መስቀሉን አቁመው ሲሰቅሉት ሀሞት በ___ ሲግቱት በጦር ቀኝ ጎኑን ሲወጉት ነፍሱን ለአባቱ ሊሰጣት