የነፍሳችን ቤዛ የቅዱሳን ሀብት /2/ ጸጋን የሚያሰጠን ጾም ነው መድኃኒት /2/ የእስራኤል ልጆች በሙሴ ሲመሩ /2/ በፍጹም ጸሎት ባሕርን ተሸገሩ /2/ ቅዱሳን አባቶች ጾም ነው ጋሻቸው /2/ ወደ ሕይወት መንገድ የሚመራቸው /2/ ክፍላችን እንዲሆን ከቅዱሳን ጋራ /2/ ፍቅር ቤ ችንን በጸሎት እንሥራ /2/ ልባችንም ይሁን የጸሎት ጎዳና/2/ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንድንወርስ በጠ?ና /2/