ፍቅርና ሰላምን ፈራለች ጾም /2/ ፍጻሜ የሌለው እስከ ዘለዓለም /2/ የጾምንም ፍሬ ሁላችን አውቀን /2/ ለጸሎት እንትጋ ፍሬው አይለፈን /2/ አምላክ ተፈተነ በክፉ ጠላት /2/ ጾምን ሲመሠርት ስለእኛ ሕይወት/2/ አምላክ ተሸከመ ህመማችንን/2/ የሕይወትን ውኃ ከጎኑ ሰጠን /2/ ሕዝቦችህን ጠብቅ ከክፉ ፈተና /2/ ቅዱስ አምላኝችን ኃይላችን ነህና /2/