ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት /2/ ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እም ኩሉ ግብሩ /2/ ያከብሯ ል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት /2/ ፍጥረ ት በሙሉ ዓሳ−ችና አንበሪ−ች በመቃብር ያሉ ያከብሯ ል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ /2/