ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ለአማልክት አምላክ እናቅርብለት ምስጋና ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ለነገሥ ት ንጉሥ እናቅርብለት ምስጋና የእስራኤል አምላክ ቅዱስ /3/ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ /3/ ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ ድንቅ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሩ በዝናብ አብቅሎ በፀሐይ አብስሎ ይመግባልና ሁሉን አስተኝክሎ አትወድምና የሰው ልጆችን ጥፋት አቤቱ ጸሎቴን ስማ በያሬዳዊ ዜማ