እምኄሶ ለሔሮድስ ይብላዕ መሐላሁ (2) እም ያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ/2/ አቢይ ነቢይ አቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት /2/ ትርጉም:- ሔሮድስ የጥምቀቱ አስተማሪ /መምህር/ የዮሐንስ ራስን ከሚያስቆርጥ ይልቅ መሐላውን ቢበላ በተሻለው ነኡር