እመቤ ችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድሃኒት ሆኗልና ህፃናትም ስላወቁ ደግነትሽን በሙሉ ወደ አንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪሽ አማልጂን እያሉ ወጣቶችም ስላወቁ ደግነትሽን በሙሉ ወደ አንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪሽ አማልጂን እያሉ 6