ሰላም ላንቺ ይሁን /3/ ማርያም ድንግል /2/ የሴቶች መመኪያ የሴቶች አክሊል /2/ የሴቶች መመኪያ የሴቶች /2/ የሴቶች አክሊል ሰላም ላንቺ ይሁን /3/ የሁሉ እመቤት /2/ የኃጥአን ተስፋ የጻድቃን ሕይወት /2/ የኃጥአን ተስፋ የጻድቃን /2/ ሕይወት ሰላም ላንቺ ይሁን /3/ የሁሉ ወዳጅ /2/ የጽድቅ መሰላል የዓለም አማላጅ /2/ የጽድቅ መሰላል የዓለም /2/ አማላጅ ሰላም ለወለድሽው /3/ አምላካችንን /2/ ሰማይና ምድር የማይችሉትን /2/ ሰማይና ምድር የማይችሉት የማይችሉትን ሰላም ለእመቤቴ /3/ አምላክን ለወለድሽ /2/ የሰማይ መላእክት የሚያመሰግኑሽ /2/ የሰማይ መላእክት /2/ የሚያመሰግኑሽ ሰላም ለእመቤቴ /3/ አምላክ ለመረጠሽ /2/ ከሴቶቹ ሁሉ የተባረክሽ ነሽ /2/ ከሴቶቹ ሁሉ የተባረክሽ /2/ ነሽ