አዛኝቷ እመቤት አትርሺኝ የፈጣሪዬ እናት አስታውሽኝ በምሕረትሽ /3/ ተማለጅኝ የመከራ ነፋስ አጠቃኝ ሕይወቴ ዝላለች ደከመኝ ከጥላሽ ስር /3/ አሳርፊኝ አዝ... ከጭንቀት ባሕር ውስጥ አድኚኝ ፈጥኜ ሳልጠፋ አስጥይኝ እመቤቴ /3/ ተመልከቺኝ አዝ... አምላኬን ለማየት አልችልም ኃጢአቴ ብዙነው አይሆንም ካልደገፍሽኝ /3/ እኔ አልድንም አዝ... ድንግል እመቤቴ እባክሽ ከፈጣሪ አስ ርቂኝ ከልጅሽ ያላንቺ ማን /2/ ያላንቺ ማን አለኝ አስ ዋሽ