እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ድንግል/2/ ምስለ ሚካኤል/4/ ፍሱሕ ወገብርኤል/2/ ትርጉም:- ድንግል ሆይ ሕፃንሽን /ልጅሽን/ ቅፈሽ ደስ ኝለው ከሚካኤል እና ደስ ን ከሚያበስር ከገብርኤል ጋር ነይ። የሚዘመርበት ወቅት: መስከረም 26 - ዳር 6(ዘመነ ጽጌ)