ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዓኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማ ፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኀበረነ ዮም ድንግል ባርኪ ሰላም ለአንቺ ይሁን ስግደትም ለአንቺ ይሁን ማርያም እና ችን የመለኮት ዙፋን ከኃይለኛ አውሬ የምትጠብቂን ስለቅድስት ሐና ብለሽ ስለኢያቄም ኝህን ማ በራችንን ድንግል ባርኪልን